Harari Women Children Youth bureau

Harari Women Children Youth bureau Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harari Women Children Youth bureau, Government Organization, Harar.

🌿 በጎነት ዛሬ፤ ተስፋ ነገ! ❤️“ዋልታሃን ጃናታ” ወጣቶች የበጎ ፈቃድ  ማህበር ፣ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በድሬ ጥያራ ወረዳ እያከወኑ ይገኛሉ፣ የድጋፍና የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች...
06/09/2026

🌿 በጎነት ዛሬ፤ ተስፋ ነገ! ❤️
“ዋልታሃን ጃናታ” ወጣቶች የበጎ ፈቃድ ማህበር ፣ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በድሬ ጥያራ ወረዳ እያከወኑ ይገኛሉ፣ የድጋፍና የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች ላይ በተግባር እየተሳተፈ ይገኛል።
📚 በተለይም ድጋፍ ለሚሹ ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ተማሪዎች ከጎናቸው ቆሟል።
ይህ የትምህርት መሣሪያ ብቻ አይደለም፤
✨ ተስፋ ነው፤
✨ የትምህርት መንገድ መክፈቻ ነው፤
✨ የነገ ህልም መሠረት ነው።
እንደዚህ ያሉ በጎ ተግባራት የሚያሳዩት፣ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ብዙ ነገር መኖር እንደማያስፈልግ፣ ያለንን በፍቅር መካፈል ብቻ በቂ መሆኑን ነው። 🤝
🙏 በጎነትን ለማስፋፋት የሚያደርጉትን ጥረት እናደንቃለን። ለዚህ መልካም ተግባር ድጋፍ ያደረጉ፣ የተሳተፉና ከጎናቸው የቆሙ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል።
🌹 ዋልታሃን ጃናታ
በጎነት ዛሬ — ተስፋ ነገ! ❤️
#በጎፈቃድ #የትምህርትድጋፍ #በጎነት #ተስፋ #የነገትውልድ #ማህበራዊኃላፊነት

05/09/2026
05/09/2026
05/09/2026
የአው አባዲር ኩሉጦር ወጣቶች ማህበር በዛሬው ዕለት በአባዲር ወረዳ ቀበሌ 05 በመገኘት ለአንድ አቅመ ደካማ ወገን የመኖሪያ ቤት እድሳትና የቀለም ቅብ ሥራ አከናውኗል።የበጎ ፈቃድ ሥራው ዓላ...
05/09/2026

የአው አባዲር ኩሉጦር ወጣቶች ማህበር በዛሬው ዕለት በአባዲር ወረዳ ቀበሌ 05 በመገኘት ለአንድ አቅመ ደካማ ወገን የመኖሪያ ቤት እድሳትና የቀለም ቅብ ሥራ አከናውኗል።

የበጎ ፈቃድ ሥራው ዓላማ በአቅመ ደካማ ወገኖች ላይ የሚታየውን የኑሮ ጫና በማቃለል፣ የተሻለና ምቹ የመኖሪያ ሁኔታ እንዲኖራቸው ማገዝ እንዲሁም የወጣቶችን የበጎ ፈቃድ ተሳትፎ ማጠናከር ነው።

በመርሃ ግብሩ ላይ የአባዲር ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ከዲር አብዱረዛቅ ተገኝተው የበጎ ፈቃድ ሥራውን ተመልክተዋል።

አቶ ከዲር አብዱረዛቅ በዚሁ ወቅት ወጣቶች በማህበረሰቡ ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን በመለየት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመፍታት የሚያደርጉት ተሳትፎ የሚደገፍና የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።

የአው አባዲር ኩሉጦር ወጣቶች ማህበርም በቀጣይ በተለያዩ የማህበረሰብ ጉዳዮች ላይ በበጎ ፈቃድ ተግባራት በመሳተፍ ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ ሥራዎችን ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገልጿል።

Address

Harar
3200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari Women Children Youth bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Harari Women Children Youth bureau:

Shortcuts

Share