Munib Hay

Munib Hay Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Munib Hay, Harar.

30/08/2026

إن شاء لله

🦅 intelligence
27/08/2026

🦅 intelligence

27/08/2026

Exactly i appreciate because diversity is Teacher.

🦅 Intelligence
26/08/2026

🦅 Intelligence

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት...
25/08/2026

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

በተጨማሪም ተፈታኞች ውጤታቸውን ከላይ ባሉት ማስፈንጠሪያዎች እንዳዩ ሠርቲፊኬታቸውን Download አድርገው በመያዝ ወይም በማተም ለሚያስፈልጋቸው አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Realizing Digital EAES!

ሁልጊዜ ትክክለኛ የትምህርት ምዘናናነ ፈተናዎች መረጃን ለማግኘት የትምህርት ምዘናና ማህበረዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ።

📍https://eaes.et
📍https://web.facebook.com/eaes.eaes
📍http://www.youtube.com/.ethiopia
📍https://x.com/eaesEt

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ማየት ይቻላል።የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍ...
25/08/2026

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ማየት ይቻላል።

የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል።

አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አሳውቋል።

ተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

አያይዞም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን ምአገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

24/08/2026

ከፕሬዝዳንትነት ወደ ፓርኪንግ ሰራተኛነት

ቢሮው በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና የተማሪዎችን ትምህርት ማቋረጥ ለመቀነስ ያለመ የ2019 የትምህርት ዘመን የሕዝብ ንቅናቄ ተጀመረ።‎ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በሐረሪ ክልል የትም...
19/08/2026

ቢሮው በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና የተማሪዎችን ትምህርት ማቋረጥ ለመቀነስ ያለመ የ2019 የትምህርት ዘመን የሕዝብ ንቅናቄ ተጀመረ።

ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በሐረሪ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በቂ ዝግጅት ለማድረግ ያለመ የሕዝብ ንቅናቄ መድረክ ተጀምሯል ።

‎የንቅናቄ መድረኩን ያስጀመሩት የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አርሰላን አብዲ እንደገለጹት የንቅናቄው ዋና ዓላማ ባለፈው የትምህርት ዘመን የታዩ ጉድለቶችን ለመቅረፍና አዎንታዊ ጥንካሬዎችን ለማስቀጠል ያለመ ነው።

‎አክለውም በተለይ ክፍል መድገምንና የተማሪዎችን ማቋረጥ ለመቀነስ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ልዩ ኮሚቴ ተቋቁሞ እንደሚሰራ ገልጸው፣ ንቅናቄው በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አብራርተዋል።

‎በመድረኩ የባለፈው ዓመት የዘርፉን አፈፃፀም አስመልክቶ የጥናት ጽሑፍ ያቀረቡት የክልሉ ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጃፈር አሕመድ በበኩላቸው፤ በህብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ በመፍጠር የትምህርት ተሳትፎን ለማሳደግና የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

‎በተጨማሪም በክልሉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ለአዲሱ የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጻል።

‎በመጨረሻም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ወላጆች ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ልጆቻቸውን በወቅቱ አስመዝግበው ወደ ትምህርት ገበታ እንዲልኩ ጥሪ አቅርቧል።

‎13/12/18

16/08/2026

Yoo_Qabaatte___ Niikejebemtaa
Yoo_ hin_Qabanee __ Nituufatemtta
" if you have__ You will be respected"
" if you don't have__ You will not be respected"

Happy Birthday to Our Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ መልካም ልደት
15/08/2026

Happy Birthday to Our Ethiopian
Prime Minister Abiy Ahmed
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ መልካም ልደት

Address

Harar

Telephone

+251915736636

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Munib Hay posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Munib Hay:

Shortcuts

Share