Harari environmental protection authority

Harari environmental protection authority ዘለቄታዊ የአካባቢ ጥበቃን ባማረጋገጥ አሉታዊ የአካባቢ ተፅ?

01/09/2026
01/09/2026
ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ !Clean Ethiopia for Generation !🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በኢሌክትሮኒክስ ብክለት ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ በመስራ...
01/09/2026

ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ !
Clean Ethiopia for Generation !
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በኢሌክትሮኒክስ ብክለት ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ::

የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ብክለትን ቅነሳ በክልሉ በሚገኙ በኤሌክትሮኒክስ ስራ ለተሰማሩ ማህበረሰቦችና የንግድ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ የሚያስከትለውን ከፍተኛ የጤና ጉዳት እንዲሁም በአካባቢ የሚደርስን ብክለት ለመግታት ግንዝይቤ የማስጨበጥ ስራ እየተሰራ መሆኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ ::

ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ !በ3ኛው ዙር የተጀመረውን ፅዱ ኢትዮጵያ ለትልድ ! በሚል መሪ ቃል የነሀሴ ወር የሚደረገውን የደረቅ ቆሻሻ አደገኛ ኬሚካሎችና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ብክለትን ቅነሳ እንቅስቃሴ በማስመልከት ለህብረተሰቡ የደረቅ ቆሻሻ አደገኛ ኬሚካሎችና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ እያስከተለ ያለውን ከፍተና የጤና ችግር ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዋች ተጠናክሮ እንደሚቀጥ ገልፀዋል ::

ነሀሴ/26/2018

የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

# ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ
# ፅዱ ሐረር ለትውልድ
# ይቀላቀሉን
# ምድራችንን ከፕላስቲክ ብክለት እንከላከል!

👇
ሊንኩን በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን::
🤳ለማንኛውም ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም ቅሬታ

☎️7329 አጭር መስመር ይደውሉ !

https://www.facebook.com/HARARIEPA?mibextid=LQQJ4d
https://t.me/HarariEnvirometalProtactionAuthority

30/08/2026
ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ !Clean Ethiopia for Generation !🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ! የነሀሴ ወር ሳስተኛ  ሳምንት የአካባቢ የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት...
29/08/2026

ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ !
Clean Ethiopia for Generation !
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ! የነሀሴ ወር ሳስተኛ ሳምንት የአካባቢ የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ሸንኮር ወረዳ የባለስልጣኑ ሰራተኞች በማለዳ በመሰባሰብ የሸንኮር ወረዳ አመራሮችና ማህበረሰብ እንዲሁም የከተማው ሴፍቲ ኔት ጋር በመተባበር የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ ::

በ3ኛው ዙር የተጀመረውን ፅዱ ኢትዮጵያ ለትልድ !
በሚል መሪ ቃል ነሀሴ ወር የሚደረገውን የደረቅ ቆሻሻ አደገኛ ኬሚካሎችና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ብክለትን ቅነሳ በማስመልከት የባለስልጣኑ ሰራተኞች በየሳምንቱ የሚያደርጉትን የአካባቢ የማፅዳት ዘመቻ አጠናክረው እንደሚቀጥሉና ለህብረተሰቡ የደረቅ ቆሻሻ አደገኛ ኬሚካሎችና የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ እያስከተለ ያለውን ከፍተና የጤና ችግር ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዋች ተጠናክሮ እንደሚቀጥ ገልፀዋል ::

ነሀሴ/23/2018

የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

# ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ
# ፅዱ ሐረር ለትውልድ
# ይቀላቀሉን
# ምድራችንን ከፕላስቲክ ብክለት እንከላከል!

👇
ሊንኩን በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን::
🤳ለማንኛውም ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም ቅሬታ

☎️7329 አጭር መስመር ይደውሉ !

https://www.facebook.com/HARARIEPA?mibextid=LQQJ4d
https://t.me/HarariEnvirometalProtactionAuthority

የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን     🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 # ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ # ፅዱ ሐረር ለትውልድ # ይቀላቀሉን # ምድራችን ፅዱና ማራኪ እናድርጋት ! 👇ሊንኩን በመጫን የቻናላ...
28/08/2026

የሀረሪ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

# ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ
# ፅዱ ሐረር ለትውልድ
# ይቀላቀሉን
# ምድራችን ፅዱና ማራኪ እናድርጋት !

👇
ሊንኩን በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን::
🤳ለማንኛውም ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም ቅሬታ

☎️7329 አጭር መስመር ይደውሉ !

https://www.facebook.com/HARARIEPA?mibextid=LQQJ4d
https://t.me/HarariEnvirometalProtactionAutho

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari environmental protection authority posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share