Hadiya hossan

Hadiya hossan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadiya hossan, Government Organization, Page, Hossana.

02/03/2026

አድዋ

30/01/2022

በሀድያ ዞን በዘሬ ዕለት የጀግነዉ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሀዉልት እየተመረቀ ይገኘል ሁሌም ስዘከር ይኖረል

02/07/2021

መንግስት የትግራይን ህዝብ በቻለው ሁሉ ለማገዝና ለመርዳት ያደረገው ጥረት የሚያስመሰግነው ነው-- ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ሰኔ 24/2013 (ኢዜአ) መንግስት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥም ሆኖ የትግራይን ህዝብ በቻለው ሁሉ ለማገዝና ለመርዳት ሲያደርግ የነበረው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ።

መንግስት ባሳለፍነው ሰኞ በክልሉ በተናጥል የተኩስ አቁም ማድረጉ ሰብአዊነትን ታሳቢ ያደረገና ብልህነት የተሞላበት ውሳኔ መሆኑንም ተናግረዋል።

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የህወሃት አሸባሪ ቡድን የአገር ክህደት መፈጸሙን ተከትሎ መንግስት በክልሉ የህግ ማስከበር ተግባሩን በአግባቡ ተወጥቷል።

ከህግ ማስከበሩ በኋላም በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆኖም በክልሉ የመልሶ ግንባታና የሰብአዊ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ጠቅሰዋል።

መንግስት የክልሉን ህዝብ በቻለው ሁሉ ለማገዝና ለመርዳት ሲያደርግ የነበረው ጥረት የሚደነቅ መሆኑንም ፕሮፌሰር በየነ ገልጸዋል።

በትግራይ ክልል አሸባሪው ቡድን የራሱን አጀንዳ እየፈጠረ መንግስት በጦርነት ውስጥ እንዲቆይ እንቅፋት ለመሆን የጣረ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ይህንን የጥፋት ተግባር መንግስት በቅጡ በመረዳትና በክልሉ ሰብአዊ እርዳታ እንዳይስተጓጎል በማሰብ የተናጠል ተኩስ አቁም ማድረጉ ብልህነት መሆኑን ገልጸዋል።

የህወሃት አሸባሪ ቡድን የክልሉን ህዝብ ለበርካታ ዘመናት አፍኖት መቆየቱን አስታውሰው አሁንም መጠቀሚያው በማድረግ በችግርና እንግልት ኑሮውን እንዲገፋ እያደረገው መሆኑን ተናግረዋል።

በፌዴራሉ መንግስት ሲከናወን የቆየውን ያን ያህል ድጋፍ ዋጋ በማሳጣት ህዝቡ እየተራበ ነው የሚል ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ፕሮፖጋንዳ ሲነዛ መቆየቱም ከእውነት የራቀ መሆኑን ፕሮፌሰሩ ገልጸዋል።

ከህግ ማስከበር ተግባሩም በፊት በሚሊዮን የሚቆጠር የክልሉ ህዝብ ተረጂ የነበረ መሆኑን በመግለጽ ለ3 አስርት አመታት ሲቆዩ የህዝቡን መሰረታዊ ፍላጎት እንኳን ማሟላት ያልቻለ ቡድን መሆኑን ጠቅሰዋል።

የመንግስት ውሳኔና የትኩረት አቅጣጫ አሁን ለይ አገሪቷ ቅድሚያ መስጠት ወደሚገባት የተላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማጠናቀቅ ላይ መሆን ይኖርበታል ነው ያሉት።

የህዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅና በዚሁ ሳቢያ የሚመጡትን ጫናዎች ለመቋቋም በሙሉ ኃይሉ ለመስራት መዘጋጀቱ መልካም መሆኑን ጠቅሰዋል።

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም በብዙ እየደገፈው የሚገኝ መሆኑን የጠቀሱት ፕሮፌሰሩ ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ሌላኛው ስኬት አንደሆነ አንስተዋል።

11/03/2021

ESDP means a political party in Ethiopia this party the leader who is prosefer beyena petros so let's elect esdp

Send a message to learn more

Address

Page
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya hossan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share