Discover Injibara

Discover Injibara የከተማችን ባህልና ወግ በየዕለቱ እናስተዋውቃለን !

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት  ታላቅ የስነ- ጽሑፍሽት አካሔደ ። በስነ-ጽሑፍ ምሽቱም በህፃናትና በአዋቂዎች የተለያዩ ይዘት ያላቸው ስነ-ፁሑፎችን እና ጉዲያ የባህል ቡ...
28/02/2025

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ታላቅ የስነ- ጽሑፍሽት አካሔደ ። በስነ-ጽሑፍ ምሽቱም በህፃናትና በአዋቂዎች የተለያዩ ይዘት ያላቸው ስነ-ፁሑፎችን እና ጉዲያ የባህል ቡድን የተለያዩ ጣዕመ ዜማዎችን ለታዳሚው በማቅረብ የአማረና የደመቀ የስነ-ጽሑፍ ምሽት ማካሔድ ተችሏል።

ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ አስቸኳይ መረጃ !!!አሁኑኑ ተመዝገቡ !!!
20/02/2023

ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ አስቸኳይ መረጃ !!!

አሁኑኑ ተመዝገቡ !!!

09/02/2023
02/02/2023
ሊጀመር ነው !!!
30/01/2023

ሊጀመር ነው !!!

አለቃ ጌታሁን ገላጋይ የአገው ፈረሰኞች በዓል ባለውለታና መስራች ዛሬም በልጃቸው ታሪክ ደጋሚነት ስሊቱ ጌታሁን የአባቷን ምስል የያዘ ባነር በማሰራት በግሮሰሪዋ በመስቀል የአብቷን ታሪክ ሰሪነ...
29/01/2023

አለቃ ጌታሁን ገላጋይ የአገው ፈረሰኞች በዓል ባለውለታና መስራች ዛሬም በልጃቸው ታሪክ ደጋሚነት ስሊቱ ጌታሁን የአባቷን ምስል የያዘ ባነር በማሰራት በግሮሰሪዋ በመስቀል የአብቷን ታሪክ ሰሪነት በ83ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በመዘከር ላይ ትገኛለች ። እናመሰግናለን !

ሰንደቃላማ እና ባነር በሆቴሎቻችሁ በምግብ ቤቶቻችሁ እንዲሁም ድርጅቶቻችሁ የሰቀላችሁ በሙሉ እናንተንም ከልብ እናመሰግናለን !!

 #ዝግጅቱን እየተጧጧፈ ነው !!ጥር 23/2015 ዓም
25/01/2023

#ዝግጅቱን እየተጧጧፈ ነው !!
ጥር 23/2015 ዓም

በአዊ ብሄረሰብ ዞን በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር  በደማቅ ሁኔታ ሲከበር የዋለዉ አመታዊ የቂርቆስ የንግስ በአል በሰላም ተከብሮ  ታቦቱም ወደ መንበረ ክብሩ በሰላም ገብቷል።በአሉ በሰላም እን...
24/01/2023

በአዊ ብሄረሰብ ዞን በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በደማቅ ሁኔታ ሲከበር የዋለዉ አመታዊ የቂርቆስ የንግስ በአል በሰላም ተከብሮ ታቦቱም ወደ መንበረ ክብሩ በሰላም ገብቷል።በአሉ በሰላም እንዲከበር ከዋዜማዉ ጀምሮ በርካታ ስራ ስሰሩ የነበራችሁ የከተማችን ወጣቶችና የፀጥታ መዋቅራችን ምስጋና ይገባችኋል።

18/01/2023
18/01/2023

Address

Awi
Injibara
AWI

Telephone

+251582270085

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Discover Injibara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share