24/12/2023
እንኳን ለባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ማሮበዓል አደረሳችሁ አደረሰን! ቀይ አፈር ከተማችን እንግዶቿን ለመቀበል ሞቅ ደመቅ ብላ እየተጠባበቀች ትገኛለች። እነሆ ዛሬ ዋዜማው ነው ነገ በቀን15/04/2016ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ይከበራል በዕለቱ ቀይ አፈር አይቀርም!!
ኑ በጋራ እናክብር ትላለች
ቀይ አፈር ተጣርታለች