ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት መምሪያ Kombolcha preason Admin.

ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት መምሪያ    Kombolcha preason Admin. ስለተቋሙ አጠቃላይ ተልዕኮ፣ ርዕይ፣ ተግባርና ኃላፊነት በተከታታይ የምናስቃኝበት ፔጅ ነው።

19/05/2026
የኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት መምሪያ በ7ኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ወቅት ሰራተኞች ሰለሚኖራቸው የስራ ዝግጁነትና ድስፕሊን የተመለከተ ዕቅድ ላይ ውይይት አድርገዋል ።        ግንቦት 11 ቀን...
19/05/2026

የኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት መምሪያ በ7ኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ወቅት ሰራተኞች ሰለሚኖራቸው የስራ ዝግጁነትና ድስፕሊን የተመለከተ ዕቅድ ላይ ውይይት አድርገዋል ።
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም.

ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም.የአማራክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሚሺኑ ልዑካን ለወሎ ቀጠና ማረሚያ ቤቶች የስራ መሪዎች 7ኛውን ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫን መሰረት ያደረገ ውይይት አደረጉ። ...
12/05/2026

ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም.
የአማራክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሚሺኑ ልዑካን ለወሎ ቀጠና ማረሚያ ቤቶች የስራ መሪዎች 7ኛውን ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫን መሰረት ያደረገ ውይይት አደረጉ።
ረዳት ኮሚሺነር እንድሪስ መሃመድ እና ኮማንደር ንጋቱ አላምረው መጭውን ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሚከናወንበት ወቅት የተቋማችንን ሁለንተናዊ ደህንነት ማስጠበቅና ህገ መንግስታዊ ሃላፊነታችንን በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችልና በዚህም ግዜ ስለምንከተላቸው የስነምግባር ደንቦችና መመሪያዎች ምክክር በማድረግ ውይይት ተጠናቋል ።

Address

Kembolcha

Telephone

+251335510026

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት መምሪያ Kombolcha preason Admin. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share