18/03/2026
እራሳችንን እንዴት እንጠብቅ?
✅ የማታውቁት ሰው የላከላችሁን ኢሜል በፍጹም አትክፈቱ።
✅ የማትጠብቁት ፋይል (በተለይ .zip ወይም .lnk የሆኑ) ከታወቀ ሰው እንኳን ቢላክላችሁ መጀመሪያ ደውላችሁ ጠይቁ።
✅ በኮምፒውተራችሁ ላይ ጠንካራና ወቅታዊ Antivirus መጠቀምን አትዘንጉ።
✅ የኦንላይን አካውንቶቻችሁ ላይ Two-Factor Authentication (2FA) ተጠቀሙ።
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ወዳጆችዎን ከሳይበር ጥቃት ይጠብቁ! 🛡️💻