04/09/2026
ምስጋና ! 🙏
ለስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት (Selti Woreda Office of Agriculture) የፌስቡክ ገፅ ተከታታዮችና ንቁ ተሳታፊዎች በሙሉ!
ባለፉት 28 ቀናት ውስጥ በገፃችን ላይ ባሳያችሁት ከፍተኛ ተሳትፎ እና ድጋፍ ገፃችን አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል፡
• 👁️ ከ 4.2 ሚሊዮን (4.2M) በላይ እይታዎች (Views) — የ74% እድገት!
• 👥 ከ 79,700 በላይ ተሳትፎዎች (Engagement) — የ42% እድገት!
• ➕ 2,981 አዳዲስ ተከታታዮች ገፃችንን ተቀላቅለዋል።
መረጃዎችን ላይክ፣ ሼር እና ኮመንት በማድረግ፣ ለግብርናው ክፍለ-ኢኮኖሚ እድገትና ለመረጃ ልውውጥ የምታደርጉት ንቁ ተሳትፎ ለስራችን ትልቅ ብርታት ሆኖናል::
የግብርናችንን እድገት በአንድነት ለማፋጠን ዘወትር ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
#ግብርና #ምስጋና