20/05/2022
"ብሔርተኛ አትሁኑ ስንል ያንተን ዘር ያንተን ማንነት፣ ያንተን የመጣህበትን ቋንቋ ባህል ጥላ አይደለም። እውቅና ያስፈልገዋል፣ ክብር ያስፈልገዋል፣ ማንነቱ መታወቅ አለበት የብዙዎች የትግል ውጤት ነው። ነገር ግን ወደ ሰብአዊነት እደግ፣ ካንተ ብሔር ውጭ ካለው ሰው ጋር ለመኖር፣ ለመስራት፣ ለማደግ ዝግጁ ሁን!! እንደ ሰው ወደ ሀገራዊነት ደግሞ እደግ ምክንያቱም ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች ብሔረሰቦች ሀገር ስለሆነች።
የራስህን እንድትጠላ እንድትንቅ ሳይህን ያንተን ወደህ ወደ ሰውነትና ወደ ሀገር ብታድግ ከፍ ብትል ጸቡ፣ ግጭቱ ይቀራል! ወደ ብልፅግናም ለመሄድ እንችላለን።"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ