Konso zone Karat Town Water supply service Orginization

Konso zone Karat Town Water supply service Orginization In this page You will get the work of our organization and gratitude to our helpers

28/05/2023

የተከበራችሁ የካራት ከተማ አስ/ር ውሃ አገ/ት ደንበኞች በሙሉ ድርጅቱ ደንበኞቻችን እንዳይጉላሉ በማሰብ በየወሩ ከ20-5 ባሉት ቀናት የቆጣር ንባብና ብል በማዘጋጀት ይጠብቃችኋል ስለሆነም ደንበኞቻችን ከ5-19 ባሉት ጊዜያት ክፍያዎቻችሁን ድርጅቱ ጋር በአካል ቀርባችሁ እንድትከፍሉ እያሳሰብን ክፍያውን በወቅቱ የማይከፍል ማንኛውም ደንበኛ በየወሩ 50 ብር ቅጣት የሚቀጣ ይሆናል።

17/12/2022

ማስታወቅያ ለካራት ከተማ የካይሌ ውሃ መስመር ተጠቃምዎች ከሰኞ ጀምሮ ፖምፕ ላይ በተፈጠረው ብልሽት ምክንያት ውሃ ማምረት አልተቻለም ስለሆነም ብልሽቱ ሰፋ ስለምል አሁንም ልስተካከል ስላልተቻለ ሕብረተሰቡ ብልሽቱ እስክስተካከል ድረስ እንድታገሰን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።

15/12/2022

ውድ የካራት ከተማ አስ/ር ውሃ አገ/ት ደንበኞች በሙሉ ምንም እንኳን ባለፉት ሁለት ቀናት መብራት ብበራም አርባ ምንጭ አከባቢ የኮንሶን የመብራት መስመር ለብቻው ለማድረግ በሚሰራው ሥራ ምክንያት phase change ስለተደረገ በፓምፖቻችን ጋር ከፍተኛ ችግር በማጋጠሙ ውሃ በአግባቡ ታንከር ውስጥ ልገባልን ባለመቻሉ በአግባቡ ለሰፈራት ውሃ ማድረስ አልተቻለም ስለሆነም ድርጅታችን ችግሮቹን ለመቅረፍ እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ብልሽቱ እስክስተካከል ድረስ ሕብረተሰቡ እንድታገሰን በታላቅ ይቅርታ እናሳወሰቃለን።

10/12/2022

ማስታወቅያ ለካራት ከተማ ነዋርዎች በታያ ዋና መስመር ላይ ከዞን ፖልስ ጣብያ በታች ፍንዳታ በማጋጠሙ ከዛሬ እስከ ማክሰኞ ድረስ ውሃ የማይኖር መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን!!!

09/12/2022

ሰላም ሰላም ቤተሰቦች የዛሬ የህዳር 30/2015 የምሽት እንግዳችን በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ ውሃ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ ከሆኑት ወጣት መሪ አቶ አቤነዘር አማኑኡል ጋር ቆይታ እናደርጋለን። ስለሆነም ቤተሰቦች የመፍትሄ ሃሳብ በመያዝ ከስር በምናስቀምጠው የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ዝግጅቱን በቀጥታ እንዲከታተሉ በአክብሮት ጋብዘነዎታል።
💪💪

👇👇👇👇👇👇👇
TELEGRAM https://t.me/xonsopursha
FACEBOOK https://www.facebook.com/profile.php?id=100081922881893
YOUTUBE https://youtube.com/channel/

ለካራት ከተማ ውሃ አቅርቦት የሜጋ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዝግጅት ሥራ ታርካዊ ቲም አቋቁመናል!..................................................................
02/12/2022

ለካራት ከተማ ውሃ አቅርቦት የሜጋ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዝግጅት ሥራ ታርካዊ ቲም አቋቁመናል!........................................................................................
ህዳር 23/2015 ዓ.ም

የካራት ከተማ የዘመናት የውሃ አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያግዝ የሜጋ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዶኩሜንት ዝግጅት ላይ ውጤታማ ውይይት አካሂደናል፡፡

ለዚህም ግዙፍ ዓላማና ተልዕኮ እንዲወጡ ከኮንሶ ዞን ውሃ ማዕዲንና ኢነርጂ መምሪያ፣ ከልማት ማህበሩ እና ከካራት ከተማ ውሃ አገልግሎት ታርካዊ ቲም አቋቁመን ከነገ ህዳር 24/2015 ዓ.ም ጀምሮ ቲሙ የሜጋ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዝግጅት እንዲጀመር አቅጣጫ አስቀምጠናል፡፡ በዝህም የኮንሶ ልማት ማህበር በድርጅታችንና በሕዝባችን ስም ልናመሰግን እንወዳለን።

ለውጤታማ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዝግጅት ቲሙ ወደሥራ በሚገባበት ጊዜ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊው ትብብርና ድጋፍ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

#መልዕክቱን ላይክና ሼር በማድረግ ይተባበሩ! Cooperate for like and share of the info!


ካራት ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት

ህዳር 23/2015 ዓ.ም

የካራት ከተማ ዉሃ አገልግሎት የከተማውን የውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ አቅም በፈቀደ ሁሉ እየተንቀሳቀሰ ብሆንም አንዳንድ ሃላፍነት የማይሰማቸው የህዝባችን ጠላቶች ከዚህ በታች እንደሚትመለከ...
27/11/2022

የካራት ከተማ ዉሃ አገልግሎት የከተማውን የውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ አቅም በፈቀደ ሁሉ እየተንቀሳቀሰ ብሆንም አንዳንድ ሃላፍነት የማይሰማቸው የህዝባችን ጠላቶች ከዚህ በታች እንደሚትመለከቱት የውሃ መስመር ቧንቧን በመዶሻ በመቀጥቀጥ በድርጅት ላይ ከፍተኛ ክሳራ እንድያጋጥም እየተደረገ ይገኛል። ይህ ደግሞ ድርጅቱ በቀጣይ ለሕብረተሰቡ በበቂ ሁኔታ የመጠጥ ውሃ ማቅረብ እንዳይችል ስለሚያደረግ ለውጥና መሻሻልን የሚፈለግ ከሆነ ሁሉም የከተማው ሕብረተሰብ የቧንቧ መስመሮችን ልጠብቅ ልንከባከብ ይገባል። ወንጀለኞችንም በመጠቆም ከድርጅቱ ጋር ልተባበሩ ይገባል።

27/11/2022

ከዚህ ቀደም የካይሌ ውሃ መስመር ላይ ብልሽት በማጋጠሙ መስመሩ እስክስተካከል ድረስ ሕብረተሰቡ በትዕግስት እንድጠባበቀን ማስታወቃችን ይታወቃል። ይሁን እንጅ መስመሩ በባህርው አስጋር ብሆንም ጥገናውን በከፍልየም ይሁን አጠናቀን ትላንት ማታ ከባድንጋልቱ ሰፈር አገልግሎት መስጠት የጀመርን ስሆን ነጌ ጠዋት ዕለተ ሰኞ እንደፈጣር ፍቃድ በድሮ 06 ቀጠና ጨለቅሌ አከባብ ውሃው የሚለቀቅ ይሆናል። ለሎችም በተመሳሳይ በፕሮግራም የምንለቅላችሁ ይሆናል።

Address

Karat
Konso

Telephone

+251960453311

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Konso zone Karat Town Water supply service Orginization posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share