29/06/2026
25/10/2018 ቀን ቀጠሮ ተሰጦታል
ውድ ወድሞቸና እህቶቸ በዓገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም የምትገኙ።ወድማችን በ25/10/2018 የህክምና ቀጠሮ ነው።አሁን በአዲስ አበባ ጥቁር አምበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ይገኛል።ነገር ግን የሚያስፈልገው ብር ስላልሞላለት በስጋት ውስጥ ይገኛል ወድሞቸ ባካችሁ እንተባበር። የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ወድ የfb ቤተሰቦቸ እባካችሁ እንተጋገዝ ።በእናንተ ደጋግ እና ባለ ቅን ልባሞች ወድሞቸ ለወድማችን የጀመርነውን ድጋፍ እየተቀዛቀዘ ይገኛል።ጋን በጠጠር ይደገፋል ይላሉ አባቶቻችን ስለዚህ 100 ብርም ዋጋ አለው ለወድማችን።ወድማችን ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነው።ወንድሞቸና እህቶቸ ለሁሉም አዲደርስ ሸር ፧ላይክና ፎለው እናርግ getnet fb እየገባን ።
👉 የወድም መ/ር አማረ አለሙ ተስፋሁን
❤❤❤እናመሰግናለን
ስልክ ቁጥር 0918128576
CBE 1000228586197
Abay banke_2011011150234417
የቴሌ ግራም ግሩፕ ስልክ+251708128746 የመምህር አማረ አለሙ ተስፋሁን መረዳጃ ግሩፕ
Liben Town Press