Semera-Logya Finance

Semera-Logya Finance Magaalâ Daddoosuh Ittaluk Taamitnay

10/09/2025
17/07/2025
14/05/2025

የአፋር ከተሞችን የኢንዱስትሪና የንግድ ስበት ማዕከል ማድረግ ነው- የአፋር ክልል ርዕስ መስተዳድር አወል አርባ

Enjiner Acmad Nuur Saalim Miraacisa Erga Harar Magaala CulenSamara, Qasa-dirrik 29, 2017 (AFMMA)Qafar Rakaakayak Magaala...
07/05/2025

Enjiner Acmad Nuur Saalim Miraacisa Erga Harar Magaala Culen

Samara, Qasa-dirrik 29, 2017 (AFMMA)

Qafar Rakaakayak Magaalaa Kee Xinsnê Biirok Naharsí Saqal Enjiner Acmad Nuur Saalim Miraacisah Yan Erga Harar Magaala Culen.

Tama erga Harar magaalal akkuk Geytimta Giti Qaxih 'Korixer' Daddoosih Taamat Gufne abeloonu axcuk qammaalan.

Erga miraacisa Qafar Rakaakayak Magaala Kee Xinsne Biiro Saqal Enjiner Acmad Nuur Saalimik ossotinah Rakaakayak Magaalol Planih Daddos Institiyut Naharsi Saqaláh tan Enjiner Zahara Jamal kee Rakaakay Caddol Geytimta Magaalooluk Xiinissoh Abbotiiy, Maaliyyah Ku/buxah kee Magaalah Ayfaafiyih Ku/buxah Saqolti kee Caagida Wagittah Tan Dagorti Edde Tan.

Tama Erga Harar Magaala Culteh Tan Wak Harari Rakaakayak C/Xintoh Abbah Bilhada Magaala Kee Konstirashin Biiro Saqal Gifta Muktaar Saarih Miraacisah Yan Erga Garrayyo Keenih Aben .

Tama Erga Harar Magaala Akkuk Geytimta Korider Daddossih Taamat Gufne Abeloonu Axcuk Qanbaalan.

በአፋር ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ አህመድ ኑር ሳሊም የተመራ ልዑካን ቡድን ሐረር ከተማ ገባ

ሚያዝያ 29/2017:-በአፋር ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ አህመድ ኑር ሳሊም የተመራ ልዑካን ቡድን ሐረር ከተማ ገባ።

ልዑካን ቡድኑ ሐረር ከተማ ሲደርስ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የክልሉ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎለታል።

ልዑካን ቡድኑ በሐረር ከተማ በተከናወኑት የኮሪደር ልማት ስራዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ የመጣ ሲሆን በቀጣይ የኮሪደር ልማት ስራዎች ላይ የመስክ ምልክታ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

05/05/2025

ኑ ሰመራን በጋራ እንገንባ፣እናልማ

ኑ ሠመራ ከተማን በጋራ እናልማ!ክቡር ፕሬዝዳንት ሃጂ አወል አርባ የፍቅርና የሰላም ተምሳሌት የሆነችውን የአፋር መዲና ሠመራ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ኮሪደር ልማት የራሳችሁን አስተዋጽኦና አሻ...
04/05/2025

ኑ ሠመራ ከተማን በጋራ እናልማ!

ክቡር ፕሬዝዳንት ሃጂ አወል አርባ የፍቅርና የሰላም ተምሳሌት የሆነችውን የአፋር መዲና ሠመራ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ኮሪደር ልማት የራሳችሁን አስተዋጽኦና አሻራ እንድታኖሩ ጥሪ አቅርበዋል።

በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን፤ ትወልደ ኢትዮጵያውያን እና የአፋር ማህበረሰብ በሙሉ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማድረግ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ:-

ከቀን 26/08/2017 ጀምሮ በተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ ዘዴዎች አሻራችንን እናስቀምጥ!

√ በቴሌብር : supper app -> payment -> fund rising -> fund -> semera corridor

√ በቴሌ ብር USSD :- *127 #12 #123 አጭር መልክት 519310 እንዲሁም

√ በንግድ ባንክ አካውንት :- 1000692046041

🗣   #መልዕክትየሰመራ-ሎግያ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱ ሙሳ ለሰመራ ከተማ ማህበረሰብ በኮሪደር ልማት በከተማው ዋና አስፓልትና አደባባይ ግንባታ ምንክንያት በማድረግ ከከባድ ...
04/05/2025

🗣 #መልዕክት

የሰመራ-ሎግያ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱ ሙሳ ለሰመራ ከተማ ማህበረሰብ በኮሪደር ልማት በከተማው ዋና አስፓልትና አደባባይ ግንባታ ምንክንያት በማድረግ ከከባድ እስከ ቀላል ተሽከርካሪዎች ተለዋጭ መንገድ በመጠቀማቸው በተሽከርካሪች በሚቦሉ አቧራዎች ችግሮች ሳቢያ እየደረሰባቹህ ላለው ችግር እንደ ከተማ መስተዳደር አማራጮችን በመፈለግ ላይ ሰለሆን እስከዛው ትታገሱን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። ሲል ለሰመራ ከተማ ማህበረሰብ መልዕክቱን እስተላልፏል።

የሰመራ-ሎግያ ከተማ አስተዳደር
ክቡር ከንቲባ አብዱ ሙሳ

Address

Samara
Logya

Opening Hours

Monday 02:00 - 23:30
Tuesday 02:00 - 11:30
Wednesday 02:00 - 11:30
Thursday 02:00 - 11:30
Friday 02:00 - 11:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semera-Logya Finance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Semera-Logya Finance:

Shortcuts

Share