03/04/2023
የሐዘን መግለጫ
በኢትዮጵያ ደን ልማት የባህር ዳር ማዕከል የስራ ባልደረባ የነበረዉ ወጣት ቢራራ ማሩ አበጀ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ መጋቢት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ለቤተሰቡ፣ ለማዕከሉ ሰራተኞች፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ጓደኞቹ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
የባህር ዳር ማዕከል