Ethiopian Forest Development, Bahir Dar Center

  • Home
  • Ethiopian Forest Development, Bahir Dar Center

Ethiopian Forest Development, Bahir Dar Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Forest Development, Bahir Dar Center, Government Organization, Abay mado kebele 11, .

የሐዘን መግለጫበኢትዮጵያ ደን ልማት የባህር ዳር ማዕከል የስራ ባልደረባ የነበረዉ  ወጣት ቢራራ ማሩ አበጀ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ መጋቢት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ...
03/04/2023

የሐዘን መግለጫ
በኢትዮጵያ ደን ልማት የባህር ዳር ማዕከል የስራ ባልደረባ የነበረዉ ወጣት ቢራራ ማሩ አበጀ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ መጋቢት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ለቤተሰቡ፣ ለማዕከሉ ሰራተኞች፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ጓደኞቹ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

የባህር ዳር ማዕከል

የኢትዮጵያ ደን  ልማት ባህር ዳር ማዕከል ሰራተኞች የአድዋ ድልን 127ኛ መታሰቢያ በአል በጥያቄና መልስ  ውይይት አከበሩ።የካቲት 22/ 2015 ዓ.ም ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ***********...
01/03/2023

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል ሰራተኞች የአድዋ ድልን 127ኛ መታሰቢያ በአል በጥያቄና መልስ ውይይት አከበሩ።
የካቲት 22/ 2015 ዓ.ም
ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ
*************************®*************************

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የ2015 በጀት ዓመት የምርምር ስራዎች ዓመታዊ ግምገማ በማዕከል ደረጃ ከታህሳስ 4-7/2015 ዓ.ም  አከናውኗል።ለባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት በቆ...
18/12/2022

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የ2015 በጀት ዓመት የምርምር ስራዎች ዓመታዊ ግምገማ በማዕከል ደረጃ ከታህሳስ 4-7/2015 ዓ.ም አከናውኗል።
ለባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት በቆየው ግምገማ 6 የተጠናቀቁ፣ 48 ነባር እና 1 አዲስ የምርምር ፕሮጀክቶች ተገምግመዋል።

*********ለማዕከሉ ሰራተኞች በሙሉ*********እንኳን ለ2015 አዲሱ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ:: አዲሱ ዓመት የሠላም፤ የተስፋና የስኬት እንዲሆንላችሁ ማዕከሉ መ...
09/09/2022

*********ለማዕከሉ ሰራተኞች በሙሉ*********
እንኳን ለ2015 አዲሱ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ:: አዲሱ ዓመት የሠላም፤ የተስፋና የስኬት እንዲሆንላችሁ ማዕከሉ መልካም ምኞቱን ይገልፃል

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የአስተዳደር ሰራተኞች ከዋናዉ ተቋም  በተገኘ የበጀት ድጋፍ በእንጅባራ ኣካባቢ በሚሰሩ የምርምር ስራዎች  ላይ ስልጠናና የልምድ ልዉውጥ አካሄደዋል ፡...
06/09/2022

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የአስተዳደር ሰራተኞች ከዋናዉ ተቋም በተገኘ የበጀት ድጋፍ በእንጅባራ ኣካባቢ በሚሰሩ የምርምር ስራዎች ላይ ስልጠናና የልምድ ልዉውጥ አካሄደዋል ፡፡

እናመሰግናለን!!!የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል ሰራተኞች በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ባስመዘገበው አኩሪ ድል እጅግ...
28/07/2022

እናመሰግናለን!!!
የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል ሰራተኞች በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ባስመዘገበው አኩሪ ድል እጅግ ከፍተኛ ደስታ እና ኩራት ተሰምቶናል።
አትሌቶቻችን እናመሰግናለን!
የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የቀርከሃ ልማት የመስክ ምልከታ   የኢትዬጵያ ደን ልማት ባህርዳር ማዕከል  ከአለም አቀፍ የቀርከሃና ራታን ድረጅት ኢንበር  በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ...
19/07/2022

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባህር ዳር ማዕከል የቀርከሃ ልማት የመስክ ምልከታ

የኢትዬጵያ ደን ልማት ባህርዳር ማዕከል ከአለም አቀፍ የቀርከሃና ራታን ድረጅት ኢንበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በጓንጓ ወረዳ ስጋዲ ቀበሌ የለማው 14 የቀርከሃ ዝርያዎችን ከፌዴራል፣ከክልል፣ከዞን፣ከወረዳ እና ከቀበሌ ከመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች እና አርሶ አደሮች በተገኙበት የልምድ ልውውጥና የመስክ ምልከታ ተካሂዷል።

Address

Abay Mado Kebele 11

2128

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Forest Development, Bahir Dar Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share