Meki Primary School

Meki Primary School Educational Institution

Marii dhimma qulqullina barnootaa irratti barsiisootaa fi hoggansa manneen barnootaa waliin gaggeeffame
19/03/2025

Marii dhimma qulqullina barnootaa irratti barsiisootaa fi hoggansa manneen barnootaa waliin gaggeeffame

MBA Danbal
19/03/2025

MBA Danbal

19/07/2023

!

ህይወትን የመታደግ የደም ልግሳ ጥሪ ለመላው የመቂና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ!

ነገ ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከብሔራዊ ደም ባንክ ምስራቅ ሸዋ ቅርጫፍ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሃ ግብርን በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያከናውናል።

በመሆኑም ከጠዋት 2 : 30 ጀምሮ እድሜያችሁ ከ18 ዓመት በላይ እና ከ60 ያልበለጠ ፣ ክብደታችሁም ከ45 ኪ.ግ በላይ የሆናችሁና ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለባችሁ እንዲሁም ሰሞኑን (ቢያንስ አንድ ሳምንት) ምንም አይነት መርፌ ያልተወጋችሁ ፣ ኪኒኒ ያልዋጣችሁ እና የተፈጥሮ ግዴታችሁ ላይ ያልሆናችሁ እናት እህቶቻችን ሁሉ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት እናቶችን በወሊድ ወቅት ከሚከሰት ሞት ፣ ህፃናትንም ከወላጅ አልባነት እንዲሁም በደም ካንሰር ህመም ፣ በመኪና አደጋ እና በተለያዩ ሁኔታዎች ከደም እጥረትና እጦት ጋር በተያያዘ ልታልፍ የምትችለዋን የወንድም አባቶቻችንን እና የመላዉ ወገናችንን ህይወት ለመታደግ ፈጣሪ በሰጠን ክቡር ስጦታ መዋጮ ከፈጣሪ ፍቃድ ጎን እንሰለፍ ፤
ኑ! ደም እንለግስ!
ህይወትን እናትርፍ!

#አዘጋጅ ፦

ከብሔራዊ ደም ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር።

#አድራሻ ፦
መቂ ኦዳ (01) ቀበሌ ፣ አቡራ ማዞሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ።

ነገ ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 13 / 2015 ዓ.ም ፣
ከጠዋቱ 2 : 30 ሰዓት ጀምሮ።

°°°°°°°\\°°°°°°°°°°°°\\°°°°°°°°

ፀጋዬማርያም ታደለ ፣
ዘ ብሔረ መቂ፤

ሐምሌ 12 / 2015 ዓ.ም
መቂ ፣
ኢትዮጵያ።

16/09/2021

መስከረም 6/2014 የመቂ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ህንፃ ለማሰራት ለህ/ሰቡ የምናስተዋውቅበት ቀን ነው ።

16/09/2021

መስከረም 6/2014 ዓ.ም የመቂ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ህንፃ ለማሰራት ለህ/ሰቡ የምናስተዋውቅበት ቀን ነው ።

06/01/2014 E.C
15/09/2021

06/01/2014 E.C

የመቂ 1ኛ ደረጃ ህንፃ አሠሪ ኮሚቴ
08/09/2021

የመቂ 1ኛ ደረጃ ህንፃ አሠሪ ኮሚቴ

Address

Tesfaye Taso
Mek'i

Telephone

+251221180071

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meki Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Meki Primary School:

Share

Category