መርሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት/Mersa revenue office/

  • Home
  • Ethiopia
  • Mersa
  • መርሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት/Mersa revenue office/

መርሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት/Mersa revenue office/ Collecting tax fairly to answer different economic & social development of society

28/08/2026
21/08/2026
‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እስከ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም የእቅዱን  4.37% ገቢ ሰበሰበ።🎤🎬 ገቢውን👉ከቀጥታ ታክስ=እቅድ 153,648,882 ክ ንውን 8,947,552.81አ...
13/08/2026

‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እስከ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም የእቅዱን 4.37% ገቢ ሰበሰበ።
🎤🎬 ገቢውን
👉ከቀጥታ ታክስ=እቅድ 153,648,882 ክ ንውን 8,947,552.81አፈፃፀም 5.82%
👉ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች እቅድ 21,949,840ክንውን 4,681,976.20 አፈፃፀም 21.33%
👉ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች እቅድ 7,316,614 ክንውን 44,708.68 አፈጻጸም 0.61%
👉ጥቅልመደበኛ ገቢ እቅድ 182,915,336 ክንውን 13,674,237.69 አፈጻጸም 7.48%
👉አገልግሎት ገቢ እቅድ 176,496,896 ክንውን 2,049549.95 አፈጻጸም 1.16% የተሰበሰበ ሲሆን
👉ጠቅላላ ከበጀት አመቱ እቅድ 359,412,232 መካከል 15,723,787.64 ገቢ በመሠብሰብ የበጀት አመቱን 4.37% መፈጸም የተቻለ ሲሆን ለዚህ ዉጤት መምጣትድጋፍና እገዛ ስታደርጉልን ለነበራችሁ አካላት በሙሉ በገቢ ተቋሙ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን የ2019 በጀት አመት የሰላም የጤና የመዋደድና የመተሳሰብ እንድሆንልን እየተመኘን ባለፈው በጀት አመት የነበሩ ጥንካሬዎችን የበለጠ በማጠናከር እና የነበሩ ክፍተቶችን በማረም ከተማችንን በጋራ እናልማ ::
መረጃዉ:-የገቢ/አሰ/አወ/ክት ዋና የስራ ሂደት ነዉ!


14/07/2026

‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም የእቅዱን 92% ገቢ ሰበሰበ።
🎤🎬 ገቢውን
👉ከቀጥታ ታክስ=እቅድ 83,911,319 ክ ንውን 87,579,012.34አፈፃፀም 101.!104.37%
👉ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች እቅድ 23,812,672 ክንውን 38,637,271.81አፈፃፀም 162.26%
👉ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች እቅድ 5,669,684 ክንውን 629649.54አፈጻጸም 11.11%
👉ጥቅልመደበኛ ገቢ እቅድ 113,393,674 ክንውን 126,845,933.69 አፈጻጸም 111.86%
👉አገልግሎት ገቢ እቅድ 120,889,186 ክንውን 93,086,834.10አፈጻጸም 77% የተሰበሰበ ሲሆን
👉ጠቅላላ ከበጀት አመቱ እቅድ 234,282,860 መካከል 219,932,767.79 ገቢ በመሠብሰብ የበጀት አመቱን 93.87% መፈጸም የተቻለ ሲሆን ለዚህ ዉጤት መምጣትድጋፍና እገዛ ስታደርጉልን ለነበራችሁ አካላት እና የገቢ ጽ/ቤት ባለሙያዎች በሙሉ በገቢ ተቋሙ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይ 2019 በጀት አመት በ2018 ዓ.ም የነበሩ ጥንካሬዎችን የበለጠ በማጠናከር እና የነበሩ ክፍተቶችን በማራም ለተሻለ ዉጤት እንነሳ ::
መረጃዉ:-የግብር ትምህርትና ኮሚኒኬሽን የስራ ሂደት ነዉ!
ቀን 07/11/2018 ዓ.ም

30/06/2026
19/06/2026

:ቀን12/10/2018
‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት እስከ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም የእቅዱን 87.51% ገቢ ሰበሰበ።
🎤🎬 ገቢውን
👉ከቀጥታ ታክስ=እቅድ 83,911,319 ክ ንውን 80,555,365.89አፈፃፀም 96%
👉ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች እቅድ 23,812,672 ክንውን 35,730,486.02 አፈፃፀም 150.05%
👉ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች እቅድ 5,669,684 ክንውን 577,391.02 አፈጻጸም 10.18%
👉መደበኛ ገቢ ድምር እቅድ 113,393,674 ክንውን 116,863,243.15 አፈጻጸም 103.06%
👉አገልግሎት ገቢ እቅድ 120,889,186 ክንውን 88,155,030.72 አፈጻጸም 72.92% የሰበሰበ ሲሆን
👉ጠቅላላ ከበጀት አመቱ እቅድ 234,282,860 መካከል 205,018,273.87 ገቢ በመሠብሰብ አፈጻጸሙን 87.51% ማድረስ ተችሏል::በቀጣይም ላልተሰበሰቡ ገቢዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት የበጀት አመቱን እቅድ በስኬት ለማጠናቀቅ ሁሉም አካላት በግንዛቤ ፈጠራና በቅስቀሳ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል:: በዚህም መሠረት የከተማችንን እድገትና ስኬት ለማጠናከር ያልተከፈለ ,,የ2018 በጀት አመት የሩብ አመት 25% ንግድ ትርፍ ግብርና የኪራይ አከራይ ቅድመ ግብር እንድሁም አፈርና ጣራ የሊዝ የዘመንና /ውዝፍ /ክፍያ ያልከፈላችሁ ግለሰብና ድርጅት ግብር ከፋዮች ያለባችሁን እዳ የበጀት አመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ከፍላችሁ በመጨረስ ለከተማችን እድገት በጋራ እንስራ::
==>የመረጃ ምንጭ ከገቢ አሰ/አወ/ክትትል ዋና የስራ ሂደት

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ ) በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።‎በአሉ የሰላም ፣የአንድነት ፣የመከባበርና የስኬት  ይሁንላችሁ :...
26/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ ) በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
‎በአሉ የሰላም ፣የአንድነት ፣የመከባበርና የስኬት ይሁንላችሁ ::

‎ የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት

26/05/2026

የሚኒስትሮች ምክርቤት የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅን አሻሻለ
ምክር ቤቱ የተወያየው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 ወጥቶ ሲሰራበት የቆየ ቢሆንም ባለፉት አመታት በሀገራችን በርካታ የኢኮኖሚ ለውጦች የተደረጉ በመሆኑ የታክስ አስተዳደር ሥርዓቱን ከዘመናዊ ዓለም አቀፍ ልምዶች ጋር ለማጣጣም፤ የታክስ አለመግባባቶችን በፍትሐዊነት፣ በሰላማዊ መንገድና በቅልጥፍና ለመፍታትና የተጠያቂነትና ግልጸኝነት አሰራር ለማስፈንና የታክስ ሕጎችን በተጠናከረ መልኩ ለማስፈጸም እንዲያስችል ተደርጎ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂ አዋጁ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ሀዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

18/05/2026

ቀን10/09/2018
‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የእቅዱን 77.2% ገቢ ሰበሰበ።
‎የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የገቢ አወሳሰን አሰባሰብና ክትትል ዋና የስራ ሂደት የተገኘዉ መረጃ እንደሚያመለክተዉ በበጀት አመቱ ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ ብር 234,282,860 ለመሰብሰብ ታቅዶ እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብር 181,007,006 በመሰብሰብ የእቅዱን 77.2% መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ ፦
‎* ቀጥታ ታክስ እቅድ ብር 83,911,319 ክንዉን ብር 68,638,861.3" አፈጻጸም 81.8%
‎* ቀጥታ ያልሆነ ታክስ እቅድ ብር 23,812,672 ክንውን ብር 29,928,038.3 አፈጻጸሞ 125.6%
‎* ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች እቅዶ 5,669,684 ክንዉን ብር 459,798.27 አፈጻጸም 8.1%
‎ * ጥቅል መደበኛ ገቢ እቅድ ብር 113,393,674 ክንዉን ብር 99,026,697.97 አፈጻጸም 87.3%
‎* የከተማ አገልግሎት ገቢ እቅድ ብር 120,889,186 ክንዉን ብር 81,980,308.08 አፈጻጸም 67.8 % የተሰበሰበ ሲሆን ይህ ከባለፈዉ ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመደበኛ ገቢ ብር 27,946,600 በከተማ አገልግሎት ገቢ ብር 35,607,267.78 በጥቅሉ ብር 63,553,868.33 ብልጫ የተሰበሰበ ሲሆን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ለዚህ ዉጤት መምጣት የተሻለ አስተዋፆ ላደረጉ የጽ/ቤቱ ሙያተኞች፥ ድጋፋ ላደደረጉ አመራሮች እና ከጎናችን ሁነዉ በቅንጅት ለሰሩ አጋርና ባለድርሻ አካላት ልባዊ ምስጋናዉን እያቀረበ በቀጣይ ቀሪ ጊዚያት የተለያየዪ የገቢ አማራጮች በመለየት የበጀት አመቱ እቅድ በውጤታማነት ይፈጸም ዘንድ ጥሪዉን ያቀርባል።
‎መረጃዉ፦ የግብር ትምህርትና ኮሚኒኬሽን የስራ ሂደት ነው::

14/05/2026

ለከተማችን የደረጃ ለ እና ሀ ግብር ከፋዬች በሙሉ፦
እንደሚታወቀዉ የደረጃ ለ የ3ኛዉ ሩብ አመት እና የደረጃ ሀ የ2ኛዉ ሩብ አመት ቅድመግብር ክፍያ የመክፍያ ጊዜ ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 30/2018ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በተቀመጠዉ ጊዜ ገደብ መሰረት የሚጠበቅባችሁን የግብር ግዴታ እንድትወጡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግብርን በወቅቱ ባለመክፈል ለሚመጣዉ አላስፈላጊ ቅጣት እና ወለድ ገቢ ጽ/ቤቱ ተጠያቂ እንደማይሆን ከወድሁ በጥብቅ ያሳስባል።

Address

Mersa
Mersa
0333310282

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መርሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት/Mersa revenue office/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to መርሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት/Mersa revenue office/:

Shortcuts

Share