በጀግንነት መጠበቅ በስብዓዊነት ማገልገል

በጀግንነት መጠበቅ በስብዓዊነት ማገልገል ወንጀልን በጋራ እንከላከል

ከእናንተ ጋር ያሳለፍናቸው የክላስ ውስጥ ቆይታዎች,ስልጠናዎች እና የጨበጥናቸው እውቀቶች ፖሊስ አርገውናል ሁልግዜም እንኮራባችኋለን
26/08/2026

ከእናንተ ጋር ያሳለፍናቸው የክላስ ውስጥ ቆይታዎች,ስልጠናዎች እና የጨበጥናቸው እውቀቶች ፖሊስ አርገውናል ሁልግዜም እንኮራባችኋለን

ሰልጥነው ሚያሰለጥኑ ጀግኖች የነበራት የቀድሞ ደቡብ ክልል
25/08/2026

ሰልጥነው ሚያሰለጥኑ ጀግኖች የነበራት የቀድሞ ደቡብ ክልል

የብላቴ አየር ሳይበግራቸው የቀድሞ የደቡብ ክልልን ፖሊስ ፣አድማ ብትና እና የማረሚያ ፖሊስን በማሰልጠን የሚታውቁ እውቅ አሰልጣኞች
24/08/2026

የብላቴ አየር ሳይበግራቸው የቀድሞ የደቡብ ክልልን ፖሊስ ፣አድማ ብትና እና የማረሚያ ፖሊስን በማሰልጠን የሚታውቁ እውቅ አሰልጣኞች

እስኪ እነዚህን የቀድሞው የደቡብ ክልል ፖሊስ የ11ኛ ኮርስ እንቁዎችን የሚያውቅ ላይክ ሳያረግ እንዳያልፍ
20/08/2026

እስኪ እነዚህን የቀድሞው የደቡብ ክልል ፖሊስ የ11ኛ ኮርስ እንቁዎችን የሚያውቅ ላይክ ሳያረግ እንዳያልፍ

ሌ/ጄ ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ ...
17/08/2026

ሌ/ጄ ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌ/ጄ ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ ፖሊስ መረጃ አመልክቷል፡፡

በጀግንነት መጠበቅ በስብዓዊነት ማገልገል
16/08/2026

በጀግንነት መጠበቅ በስብዓዊነት ማገልገል

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዕውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸውየአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተቋሙ ውስጥ ...
10/08/2026

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዕውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተቋሙ ውስጥ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት፣ በፅናትና በትጋት ሲያገለግሉ ለቆዩ ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ አባላት የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሄደ።

በተካሄደው የሽልማት መርሃ-ግብር ለ25 ዓመታት ያህል ተቋሙንና ህዝብን በታማኝነት ያገለገሉ ስትራቴጅክና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የወርቅ ሜዳይ ተበርክቶላቸዋል።

በተጨማሪም አገልግሎታቸውን አጠናቀው በክብር በጡረታ ለተሸኙ የፖሊስ አመራሮችና አባላት የምስክር ወረቀትና የዕውቅና ሽልማት በመስጠት በደመቀ ሁኔታ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።

በስነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት የፖሊስ ሰራዊት አባላትና አመራሮች ህግና ስርዓትን በማስከበር፣ የህዝብን ሰላምና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ የሚያደርጉት ተጋድሎ ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጠው ነው ብለዋል።

ኮሚሽነር ጀኔራሉ አክለውም ዛሬ ዕውቅናና ሽልማት የሰጠናቸው አመራሮችና አባላት ለሩብ ክፍለ ዘመን ያህል በታማኝነት ያበረከቱት አስተዋጽዖ ለወደፊቱ ትውልድ ትልቅ አርአያነት ያለው ነው፤ በጡረታ የተሸኙ አመራሮችም ላበረከቱት ታላቅ ሀገራዊ አገልግሎት ተቋሙ ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል ሲሉ ተናግረዋል።

በዕለቱ የወርቅ ሜዳይ ከተሸለሙት ከፍተኛ አመራሮች መካከል አስተያየታቸውን የሰጡት እንደተናገሩት የተሰጣቸው ዕውቅናና የሜዳይ ሽልማት ለሰራነው ስራ ትልቅ ክብር የሚሰጥ መሆኑን ገልፀዋል።

ይህ ሽልማት ላለፉት 25 ዓመታት ህዝብና ሀገርን ለማገልገል የከፈልነውን መስዋዕትነት የሚያስጠራና በቀጣይም ለመልካም ስራ የሚያበራታታ ነው ሲሉ በዕለቱ የወርቅ ሜዳይ የተሸለሙ አመራሮች ገልጸዋል።

አገልግሎታቸውን አጠናቀው በጡረታ የተሸኙት የሰራዊቱ አመራሮች በበኩላቸው በተደረገላቸው አሸኛኘትና የዕውቅና ሽልማት ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በፖሊስ ተቋም ውስጥ አገልግለን በክብር በመሸኘታችን ኩራት ይሰማናል ከተቋሙ ብንለያይም ለህዝብና ሀገር ሰላም በየአካባቢያችን የሚኖረንን ማህበራዊና ዜግነታዊ ኃላፊነት ከመወጣት ወደኋላ አንልም ሲሉ ተናግረዋል።

በመርሃ-ግብሩ ማጠቃለያ ላይ ለተሸላሚዎችና በጡረታ ለተሸኙ አመራሮች እና አባላት የዕውቅና ሽልማት እና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸው ፕሮግራሙ በታላቅ ስነ-ሥርዓት ተጠናቋል።

አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት/One Plan One Report/ አዘገጃጀት ስልጠና ተሰጠ።የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕላን ቢሮ ከሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት ለ3ቱ ወረዳ እና ለ2...
10/08/2026

አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት/One Plan One Report/ አዘገጃጀት ስልጠና ተሰጠ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕላን ቢሮ ከሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት ለ3ቱ ወረዳ እና ለ2ቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አመራሮች እየተሰጠ ይገኛል።

የሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አስታዉሰኝ አይሞ ከሁሉም መዋቅር የመጡ የፖሊስ አመራሮችንና የክልሉን ኤክስፐርቶች እንኳን ደህና መልዕክት አስተላልፈዋል ።መረጃዉ የሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና ገፅታ ግንባታ ክፍል ነዉ።

ጀግንነት ከራስ በላይ ለሀገርና ህዝብ ውድ ህይወቱን ሳይሰስት የሚሰጥ ወታደር
08/08/2026

ጀግንነት
ከራስ በላይ ለሀገርና ህዝብ ውድ ህይወቱን ሳይሰስት የሚሰጥ ወታደር

Address

Mizan Teferi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በጀግንነት መጠበቅ በስብዓዊነት ማገልገል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share