Fikre Aman Gaka

Fikre Aman Gaka Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fikre Aman Gaka, Government Official, Mizan Aman, Mizan Teferi.

10/09/2025
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዘመናት የኢትዮጵያውያን መሻት፣ ያልተቋረጠ የትውልድ ጥያቄና የሁል ጊዜ ቁጭት ነበር። ይህ የትውልድ ጥያቄ መከራና ፈተና በተሞላበት በቁልቁለት እና አቀበት ጉዞ...
09/09/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዘመናት የኢትዮጵያውያን መሻት፣ ያልተቋረጠ የትውልድ ጥያቄና የሁል ጊዜ ቁጭት ነበር። ይህ የትውልድ ጥያቄ መከራና ፈተና በተሞላበት በቁልቁለት እና አቀበት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ዓላማ አንድነት፣ ጽናትና አይበገሬነት ከሃሳብ ወደ ተግባር፣ ከተግባር ወደ ድል ተሸጋግሯል።

በኢትዮጵያውያን ላብ፣ ደምና ህይወት መስዋዕትነት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ !

ብልጽግናና ኢትዮጵያየዘመናት ሁሉን አቀፍ ስብራትን በመጠገን በሀገራቻችን ታሪካው እጥፋት ለማምጣት የሚተጋ ፓርቲ ነዉ፡፡ የፓርቲያችን የማይናወጥ ትልቁ እሳቤው ለሰዎች ቅድሚያ የሚሰጥ በዕቅዶቹ...
18/08/2025

ብልጽግናና ኢትዮጵያ
የዘመናት ሁሉን አቀፍ ስብራትን በመጠገን በሀገራቻችን ታሪካው እጥፋት ለማምጣት የሚተጋ ፓርቲ ነዉ፡፡ የፓርቲያችን የማይናወጥ ትልቁ እሳቤው ለሰዎች ቅድሚያ የሚሰጥ በዕቅዶቹ እና በሚሠራዉ ሥራ የህዝብና የሀገር ጥቅም መከበር አለበት ብሎ የሚያምን ብቻ ሳሆን እራሱን ሰጥቶ የሚተጋ ፓርቲ ነዉ፡፡ ሁላችንም አንድ ነገር በጥሞና እናስተውል ከጥላቻ፣ ከመፈራረጅ ፣ለአንድ ወገን ከመወገን እና ከአድሏዊነት ነፃ ሆነን እናስተውል ብልጽግና አዳጊ ፓርቲ መሆኑን ማንም አይክድም፡፡ ዕድሜዉ ገና ሰባት አመት ይሁን እንጂ እሳቤዉ እና ተግባሩ ከ27 አመት ዕድሜ ካላቸው ወጣቶችና ጎልማሶች በላይ ነው፡፡ ብልጽግና የዘመናት የፖለቲካ ስብራትን የሚሽር፣ የኢኮኖሚ ብልሽቶችን የሚያርም ፣ከአባይ እና ከቀይ ባህር ለማራቅ የሚጎነጎኑትን ሴራ በተግባር የሚያከሽፍ፣የኢትዮጵያን ከፍታ ወደ ነበርበት ለመመለስ የሚተጋ እና እየተጋ ያለ ፓርቲ ነዉ፡፡
ፓርቲው የዜጎች የኑር ደረጃ እንዲሻሻል፣ ተመጣጣኝ ገቢ እንዲኖራቸው እና በሁሉም ዘርፍ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንዲሁም ምቹ ከባቢያዊ ሁኔታ እንዲፈጠር ሌት ተቀን የሚተጋ ነው፡፡ በመሆኑም ለዚህች ብርቅዬ ሀገራችን ሁሉን አቀፍ ለውጥና ዕድገት በእውነተኛ ልብ ከፓርቲው ጋር አብረን መቆም ይገባናል፡፡

Ethiopia & Prosperity Party

The Prosperity Party is committed to bringing a historic shift in Ethiopia.
We put humanity first and stand for the nation’s interest—not private gain.

Our mission is to overcome division, hate, and inequality.
Though young, our vision and programs are rational, inclusive, and forward-looking.
This makes us stronger than parties with decades of history.

We are breaking the chains that held our country back—correcting political imbalance, confronting economic conspiracies, and defending Ethiopia’s rightful place on the Nile and the Red Sea.

Today, we work tirelessly in every direction, without wasting a single moment—
for peace, for unity, and for the prosperity of Ethiopia.

የሁለት ውሃዎች ወግለዘመናት የቀጠለው ኢትዮጲያን ከአባይ ወንዝ እንዳትጠቀም እና ከቀይ ባህር የማራቅ ሴራ በዚህ ትውልድ መልስ ያገኛል።የሀገራችን ታሪክ እንደሚያወሳው ሀገራችን ኢትዮጲያ ከአክ...
07/08/2025

የሁለት ውሃዎች ወግ
ለዘመናት የቀጠለው ኢትዮጲያን ከአባይ ወንዝ እንዳትጠቀም እና ከቀይ ባህር የማራቅ ሴራ በዚህ ትውልድ መልስ ያገኛል።
የሀገራችን ታሪክ እንደሚያወሳው ሀገራችን ኢትዮጲያ ከአክሱም ዘመነ መንግስት ጀምሮ በንግድ፣በኮንስትራክሺን ጥበብ፣ በዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ፈጣሪ የነበረች ሀገር በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ ከቀይ ባህር እንድንርቅ ስንገፋ ቆይተናል፣ ተፈጥሮ የቸረንን የአባይ ወንዝ ላይ እንዳንጠቀም በሴራ ጫና ሲደረግብን ዘመናት አልፈዋል ነገር ግን በዚህ ትውልድ የዘመናት ቀንበር ተሰብሮ ዛሬ የህዳሴ ግድብ ልናስመርቅ ተዘጋጅተናል ። ጠላቶቻችን ቢመራቸውም ይውጡታል ፣ ቢከብዳቸውም ይሸከሙታል ይህ የድል ብስራት በሌላም ልማት ይደገማል።
ኢትዮጲያ ከ130ሚሊየን በላይ ህዝብ ያላት ሀገር ናት ከዚህ ቀደም የምጽዋና እና የአሰብ ወደብ የነበራት ዛሬ ግን ያላትን አጥታ ከጎረቤት ሃገር ተለጥፋ ለመኖር ተገድዳለች። የወደብ አገልግሎት የፈቀዱልን ሃገራት ፊታቸውን ቢያዞሩ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ለአንባቢያን እተወዋለሁ።ስለሆነም የወደብ ጉዳይ የህልውና ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የልዕልናም ጭምር ነው።
ለመጪው ትውልድ ዕዳን ሳይሆን ምንዳን ለማውረስ እንሰራ!!!

🇪🇹 The Threat of the Two Waters:
A Generation That Broke the Chains.
For decades, a conspiracy kept Ethiopia away from the Red Sea. Ports that once belonged to us—like Massawa and Assab—were lost. A nation of over 130 million people was left without sea access. This is not just unfair—it’s irrational.
But today, our generation is rising.
We built the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) against all odds.
Now, we are breaking every remaining chain that has held us back.
We are negotiating. We are planning. We are standing strong.
Because the Red Sea is not just history—it’s our future.
If we don’t act, we risk becoming completely locked in.
But if we act wisely, we will secure dignity and prosperity for generations to come.
Let’s leave wealth, not doubt for our children.
Ethiopia shall prevail.

የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመንየኢትዮጵያ ከፍታ በሁሉም መስክ በድል እየገሰገሰ ይገኛል።አለም አቀፍ የሙቀት መጠንን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል፣ የአፈር ለምነትን ለመጠበቀ እ...
31/07/2025

የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን
የኢትዮጵያ ከፍታ በሁሉም መስክ በድል እየገሰገሰ ይገኛል።
አለም አቀፍ የሙቀት መጠንን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል፣ የአፈር ለምነትን ለመጠበቀ እና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ላለፉት 7አመታት በታቀደና በቴክኖሎጂ በተደገፈ ክትትል ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ቢሊዮኖች ችግኞች ተተክለዋል ። የክብር ጠቅላይ ሚንስተራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉን አቀፍ ሀገር የማሻገር ትጋት ተጠናክሮ ቀጥሏል ኢትዮጵያውያንም የመሪያቸውን ወጥን ከግብ ለማድረስ እየተጉ ይገኛሉ።
''ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን ትበለጽጋለች!!''

''Ethiopia’s Era of Transformation''

Ethiopia is rising triumphantly across all sectors. In the global fight against climate change, rising temperatures, and soil degradation, Ethiopia has taken bold and practical steps. Over the past seven years, through a well-coordinated and technology-supported monitoring system, billions of multi-purpose trees have been planted as part of the Green Legacy Initiative.

This initiative not only contributes to global efforts to combat climate change, but it also helps restore soil fertility, increase agricultural productivity, and protect biodiversity.

Under the visionary leadership of H.E. Dr. Abiy Ahmed, our Prime Minister, this nationwide movement has gained strong momentum. Ethiopians have united with deep commitment to support their leader’s call to action—turning ambition into results.

While many developed countries speak about climate change, Ethiopia is showing the world what practical environmental leadership looks like.

"Ethiopia will shine through its people!"

Why Neighboring Countries Lack Internal Focus?Our region has long been plagued by instability, and unfortunately, our ne...
25/07/2025

Why Neighboring Countries Lack Internal Focus?
Our region has long been plagued by instability, and unfortunately, our neighboring countries have yet to achieve lasting peace. One of the core issues is their lack of internal focus. Rather than prioritizing national development and unity, many of these countries remain fragmented—divided by internal disputes, external influences, and a lack of trust in their own governance systems.
Instead of fostering collaboration and regional integration, these states often lean heavily on foreign interest groups. This reliance undermines their sovereignty and prevents them from addressing their citizens’ real needs. The primary mission of any government should be to solve its people’s problems and respond to national demands. Sadly, in many cases, we do not see genuine progress or purpose toward that mission.
As of the 2025 global population projection, the combined population of our neighboring countries stands at approximately 88.3 million, compared to Ethiopia’s 130 million—around 32% more. This significant demographic advantage reveals the enormous potential Ethiopia holds, not just as a regional market but also as a source of ideas, innovation, and military strength. Without Ethiopia, achieving strong regional integration and security is unthinkable. This is not an opinion—it is a fact.
Unfortunately, some neighboring states attempt to dismiss Ethiopia’s central role with empty rhetoric and unproductive noise. Their disrespectful behavior, including personal attacks on government leaders, reveals not only arrogance but also a lack of diplomatic maturity and ethics.
Despite these challenges, Ethiopia remains committed to regional peace and solidarity. We do not shy away from taking the lead in solving shared problems. Our country has sacrificed much—blood, lives, and resources—for the stability of the region. These contributions cannot be erased or undermined by political posturing or irresponsible statements.

''የራስዋ እያረረባት የሰው……..ይላል የሀገሬ ሰው!!!'' እንዳለመታደል ሆኖ ጎረቤቶቻችን ከአብሮነት ይልቅ መነጣጠልን የመምረጥ፣ ከመተባበር ይልቅ መለያየትን የሚያስቀድሙ በራሳቸው ህዝብና ...
25/07/2025

''የራስዋ እያረረባት የሰው……..ይላል የሀገሬ ሰው!!!''
እንዳለመታደል ሆኖ ጎረቤቶቻችን ከአብሮነት ይልቅ መነጣጠልን የመምረጥ፣ ከመተባበር ይልቅ መለያየትን የሚያስቀድሙ በራሳቸው ህዝብና ሥርዓት ከመመራት ይልቅ በሌሎች ጋላቢዎች ለመጋለብ ፈቅደው የተቀበሉ በመሆናቸው ከአላማ መጽናት ይልቅ መዋለል፣የሃገርና የህዝብ ችግር ከመፍታት ይልቅ ውስጣዊ ችግር በውጫዊ ጫጫታ ለመሸመን የሚኳትኑ ናቸው።
የጎረቤቶቻችን ህዝብ ቁጥር ተደምሮ 88,353,226 የሚደርስ ሲሆን ይህም የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት 68% ገደማ ነው። ይህ ማለት የጎረቤት ሀገራት ህዝብ በ2025 ፕሮጀክሽን ሲሰላ ከኢትዮጵያ ሀዝብ በ32% ያንሳል ወይንም የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 130,000,000 ነው ማለት ነው
ይህ ህዝብ ሰፊ ገብያ፣ጉልበት እና ሰፊ ሀሳብ ያለው በመሆኑ በጋራ ትብብርና ቅንጅት ቀጠናውን ወደላቀ ደረጃ ለመድረስ ተወደደም ተጠላም ከኢትዮጵያ ትብብር ውጭ ሊታሰብ ሆነ ሊተገበር አይችልም። ይህን እውነታ የመካድ የሰሞኑን መንጫጫት ከባዶ ጀሪካን ጩኸት የሚለይ አይሆንም፣ ሰሞኑን አንድ አንድ ሀላፊነት የጎደላቸው የሀገር መሪ ተብዬዎች የሉአላዊ ሀገር መሪዋችን ባልተገባ መንገድ ለመዝለፍ ይዳዳቸዋል የዚህ ሁሉ ጭንቀት በራስ መተማመን የማጣት ትልቅ የአእምሮ በሽታ ነው።
ከታሪክ ማህደር እንደምንረዳው ኢትዮጵያ አንድም ጊዜ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ተጋጭታ አታውቅም ብቻ ሳይሆን በችግራቸው ጊዜ ከማንም ቀድማ የምትድረስ ለወንድሞች የምትሞት፣የምትቆስል የምትደማ ሀገር ነች ይህ ውለታ በወቅታዊ ሞቅታ ሊዘነጋ ወይም ሊረሳ የሚችል አይደለም ።
''በጫጫታ የሚገታ የኢትዮጵያ ብልጽግና የለም!!''

20/07/2025

የደቡብ ምዕራብ ክልል የብልጽግና ቱሩፋት ከሆኑ ክልሎች አንዱ ሲሆን የህዝብን ጥያቄ በዴሞክራስያዊ መንገድ መመለስ የሰለጠነ ልምምድ ከታየባቸው የፖለቲካ ጥያቄዋች ማሳያ ሲሆን ክልሉ ከተመሰረተ ጊዜ አንስቶ በሰላም ግንባታ፣ የገቢ አቅም በማሳደግ፣ በልማት እና መልካም አስተዳደር እና በመሰረተ ልማት ተደራሽነት ውጤት እየተመዘገበ የሚገኝ ሲሆን በኢንቨስትመንትም ይበል የሚያስብል ስራ እየተከናወነ ሲሆን ክልሉ በቀጣይ አመታት ከራሱ አልፎ ለሀገር የሚተርፍ እንዲሆን ከእስካሁኑ በተለየ መንገድ የክልሉ ህዝብና አመራር በተቀናጀ መንገድ እርብርብ ማድረግ ይጠበቅብናል!!

The South West Region is an emerging region formed under the Prosperity Party as part of Ethiopia’s democratic efforts to address long-standing demands raised by the local population. Following its establishment and stabilization, the region has made notable strides in addressing peace and security issues, enhancing revenue collection, and promoting development, good governance, infrastructure, and investment. These achievements are commendable and reflect the region’s significant potential. However, to fully realize this potential, stronger integration and collaboration between the people and their leaders is essential for continued success.

አንድ ሉአላዊት ሀገር የራሷ ህዝብ ድንበር እና መንግስት ያላት ድሀም ትሁን ሀብታም ፤ ትንሽም ትሁን ትልቅ አንዲሁም  የተማረ ይሁን ያልተማራ ሉዓላዊነቷ ተከብሮ መኖር እንዳለበት አለም አቀፍ...
16/07/2025

አንድ ሉአላዊት ሀገር የራሷ ህዝብ ድንበር እና መንግስት ያላት ድሀም ትሁን ሀብታም ፤ ትንሽም ትሁን ትልቅ አንዲሁም የተማረ ይሁን ያልተማራ ሉዓላዊነቷ ተከብሮ መኖር እንዳለበት አለም አቀፍ ህግም ይሁን ህገ ልቦናም ያዛል። ይሁን እንጂ ከሁለተኛ የአለም ጦርነት በኋላ የአፍሪካ ሀገራት የመቀራመት ውጥን ብዙ የአፍሪካ ሀገራትን ሉአላዊነት ከመድፈር አልፎ የሀገራቸው አንድ ክፍል አድርጎ በመደንገግ አንጡራ ሀብቷን ከመበዝበዝ አልፎ በሰው ልጅ ሊፈጸም የማይችል በደል ፈጽመዋል ይሁን እንጂ በሀገራችን ኢትዮጵያ ይህን ማድረግ አልቻሉም አልተፈቀደላቸውምም ይህ የዘመናት ቁርሾ በየዘመናቱ በሚያጋጥሙን ፈተናዋች እጃችንን ለመጠምዘዝ ያልተሞከረበት ጊዜ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። ዛሬ ደግሞ በራሳችን ወሃ መጠቀም መጀመራችን ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግል መሆኑን በመዘንጋት በየአቅጣጫው ጩሆቶች ይሰማሉu እኛ ግን ሰምተን ዝም አንልም ምክንያት የትውልድ ፕሮጀክት የአንድነታችን ምልክት ከድህነት መውጫ መንደርደሪያ መንገድ እንዲሁም ቀጠናዊ ትስስራችንን የምናጠናክርበት በመሆኑ መለው ህዝባችን ያለ ልዩነት በአንድነት ልንቆም ይገባል ህዳሴያችንን አስመርቀን ቀጣይ የልማት ተግባራትን ለመፈጸነም የሚያስቆመን ምድራዊ ሃይል አይኖርሞ።

Every country has its own defined boundaries, population, and system of governance. These countries may be large or small in size, wealthy or poor, literate or illiterate — regardless, all nations deserve respect for their sovereignty.

After World War II, Western powers planned and executed the scramble for Africa. However, their plans did not succeed in Ethiopia, and this has left some with lasting grievances against us. Still, every nation has the right to use its own natural resources without interference from others.

Our dam is more than just a development project — it is our flag, our anthem, and a symbol of our determination to overcome drought and starvation. It also strengthens regional integration across the subcontinent. This is just the beginning, our first major achievement, paving the way for the construction of many more dams in the future.

No power on earth can stop us.

ሁሉም ሀገራት የመልማት እና የማደግ ፍላጎት አላቸው ሀገራት በየራሳቸው አቅም የህዝብ ብዛትና የተፈጥሮ ሀብት ያላቸው ሲሆን አብዛኛው ሀገራት ግን በፍላጎታቸው ልክ መሆን ሲቸገሩ ይታያል። የዚ...
13/07/2025

ሁሉም ሀገራት የመልማት እና የማደግ ፍላጎት አላቸው ሀገራት በየራሳቸው አቅም የህዝብ ብዛትና የተፈጥሮ ሀብት ያላቸው ሲሆን አብዛኛው ሀገራት ግን በፍላጎታቸው ልክ መሆን ሲቸገሩ ይታያል። የዚህ ዋንኛ ችግር የመሪ የእይታ መዛባት የሚያመጣው ሲሆን መሪዋች በእጃቸው ያለውን ሀብት ጠንቅቀው አውቀው ከመገላለጥ ይልቅ እሩቅ የሚያማትሩ በመሆናቸው ነው። ከራስ ቁጥጥር ውጭ ያለ የውሃ ጠብታ እንኳ አሳሯ ብዙ ነው። በመላው ሀገራቸን እየተረጋገጠ ያለው ሁሉን አቀፍ ብልጽግና ዋናው ማሳያ አርቆ ከማማተር በቅርበት መመርመር መፍጠር እና መፍጠን ያስገኙት ውጤት ነው ይህም ከሀገራችን አልፎ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት ወደ መሆን ተሸጋግሯል።
የዚህ ባለቤት ቁጭት የወለደው የፊት አመራር ነው።
የተጀመረው የብልጽግና ጉዞ ዘላቂ እንዲሆን የሀገሪቷን የአሁናዊ እና የመጪውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ሰላማዊ ''የባህር በር'' ጥያቄ የመንግስት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሰፊው ህዝብ ጥያቄ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።

A country has the opportunity to develop and bring prosperity to its society, because every nation possesses its own population—its greatest resource. Whether a country has scarce or abundant natural resources, the key lies in leadership. True leadership does not merely imitate others but instead focuses on deeply understanding and responding to the local context. That is why our country is making progress in achieving its development agenda across all sectors. This development journey has become a role model for other nations.

To further ensure sustainable development, we must secure access to ports through peaceful means. This is not only the responsibility of the government, but also a shared agenda of the entire nation.

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 የክረምት በጎፍቃድ አገልግሎት በክልላችን ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂኒየር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት በክልሉ ብዝሀ ከተማ አንዷ በሆነችው በሸካ...
08/07/2025

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 የክረምት በጎፍቃድ አገልግሎት በክልላችን ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂኒየር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት በክልሉ ብዝሀ ከተማ አንዷ በሆነችው በሸካ ዞን ውቢቷ ቴፒ ከተማ የማሰጀመርያ ፕሮግራም ተካሄዶል
በዘንድሮ መርሀ ግብር በርካታ ሰው ተኮር ተግባርት በተዘረዘረ ዕቅድ የሚተገበር ሲሆን በርካታ ህብረተሰብን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ይጠበቃል!!

Address

Mizan Aman
Mizan Teferi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fikre Aman Gaka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share