Arjo Didessa Sugar Factory

Arjo Didessa Sugar Factory የአርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ በምስራቅ ወለጋ፤ ቡኖ በደሌና ጅ?

የአርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ በምዕራብ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ፤ ኢሉ አባቦርና ጅማ ዞኖች በዲዴሳ ወንዝ ሸለቆ ዉስጥ ከአዲስ አበባ - ነቀምት - በደሌ -ጅማ መንገድ 395 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ፕሮጀክት ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ መንግስታችን በትኩረት እየሰራቸው ካሉት የስኳር ልማት ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡
ፋብሪካው በምስራቅ ወለጋ፤ ኢሉ አባቦርና ጅማ ዞኖች ዉስጥ የሚገኙ 49 ቀበሌዎችን የሚያካትት ሲሆን በ50 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሸንኮራ አገዳ ልማት የሚካሄድበት ነዉ፡፡

19/08/2026
06/07/2026

የቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ
ለኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና ለኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3/1 ስኳር ፋብሪካዎች በተተኪነት አሠልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

https://forms.gle/DQhndRf2CuytEyt4A

Sugarcane farm  Didessa Sugar Factory!
26/06/2026

Sugarcane farm Didessa Sugar Factory!

18/06/2026
Agadaan bara 2017 keessa dhaabate yeroo ammaa kana sadarkaa inni irra jiru suuraan...በ2017 በጀት ዓመት የተተከለ የሸንኮራ አገዳ አሁን ያ...
17/06/2026

Agadaan bara 2017 keessa dhaabate yeroo ammaa kana sadarkaa inni irra jiru suuraan...
በ2017 በጀት ዓመት የተተከለ የሸንኮራ አገዳ አሁን ያለበት ደረጃ በፎቶ...

Agadaa shonkoraa bara kana dhaabame.ዘንድሮ የተተከለ የሸንኮራ አገዳ
17/06/2026

Agadaa shonkoraa bara kana dhaabame.
ዘንድሮ የተተከለ የሸንኮራ አገዳ

Address

Arjo
Nekemt

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arjo Didessa Sugar Factory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share