06/04/2025
ግብ የሌለዉ የዱግማኖች ስብስብ የሆነዉ ህዉሃት ዳግም #የትግራይን ህዝብ የመከራ ፅዋ ለማስጋት እራሱን እያደራጀ ይገኛል። ይሁን አንጂ በዉስጡ የተፈጠረዉን #ክፍፍል እና ፖለቲካዊ #ልዩነት ለመፍታት እንኳን አቅም የሌለዉ የአዛዉንቶች ስብስብ ለሁለት መሰንጠቁ ተነግሯል 🤣
የህዉሃት የሳቅ ዘማን ፍፃሜዉ ላይ ደርሷል ፥ ከዚህ በፊት ከለዉጥ ፈላጊዉ ሀይል ጋር በፈጠሩት ልዪነት ተግንጥለዉ ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የከረሙት የደብረሲዖል ቡድን ተገንጣዮች ፥ ዳግም ለሁለት መካፈላቸዉ ተሰምቷል። አካሄድነዉ ባሉት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታች በሚታየዉ መልኩ በአዲስ አስተላለፍ ስንጥቅጥቃቸዉ ወጥቷል።
ቡድን 1 ፦ በደብረፅዮን የሚመራ ሰሆን
1.ደብረፅዮን
2.መንጀሪኖ
3.አብረሃም ተከስተ
4.አማኑኤል አሰፋ ( ትንሽ ገባ ወጣ የማለት ነገር ይታይበታል)
5, ዶ/ር ሰሎሞን (ምርኮኛ )
6,ዶ/ር ረዳኢ (ምርኮኛ ) ያቀፈ ነዉ
የልዩነት ነጥባቸዉ
1. ከ ሻዕብያ እና ፋኖ ጋር ተባብረን ብልፅግናን እንምታው፣አማራ እና ኦሮሚያ ክልል ላይ ጦርነት ስላለ የፌደራል መንግስት ተዳክሟል
2. የፕሪቶርያው ስምምነት ትግራይን የሚጎዳ ስለሆነ በጦርነት እንዲሻሻል እናድርገው
3. ምእራብ ትግራይን በጦርነት ነው ማስመለስ ያለብን
4. ወደ ስልጣን መመለስ ስለሚፈልጉ የፈረሰው መንግስት ይመለስ ይላሉ
ቡድን 2፦ በአለም ገብረዋህድ የሚመራ ሲሆን
1, ተክላይ ገ/መድህን (ትንሽ ገባ ወጣ የማለት ነገር ይታይበታል))
2,ሊያ ካሳ
3, ዶ/ር ፍሳሃፅዮ ፣ ሲሆኑ
የልዩነት ነጥባቸዉ
1. ከፌደራል መንግስት ጋር ተነጋግረን እንስራ
2. ለጦርነት የሚሆን ዝግጁ ሰራዊት ሆነ ህዝብ የለንም፣በኢኮኖሚም በሞራልም
3. የፌደራል መንግስቱ እንዲያምነን መስራት አለብን
4. አሁን ባለው የኦሮሚያ ፖለቲካዊ ሁኔታ በጦርነት ልናሸንፋቸው አንችልም
በትግራይ ደም ሂወቱ ሲረዝም የቆየዉ ህዉሃት በቅርቡ ግብዓተ መሬቱ ይፈፀማል።