Oromia Occupational Competece Assurance Agency -Shashemene Branch

Oromia Occupational Competece Assurance Agency -Shashemene Branch Get assessed,Get certified! Humna Namaa Gahoome Misooma Biyyaa tiif

Tajaajila mirkaneessa Gahumsa ogummaa Godina Arsii Lixaa,Gujii Lixaa,Baale,Gujii fi Boranaa Magaala Shaashamannee,Roobee fi Bishaan Gurraachaa keennaa jira.

06/05/2026
05/04/2026
02/04/2026
08/02/2026

🔎የሙያ ብቃት ምዘና፡ ለላቀ ክህሎትና ለተሻለ የሥራ ዕድል!

አግባብነት ያለው፣ ጥራቱን የጠበቀና ፍትሀዊ የሥልጠና ሥርዓት በመዘርጋት ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ማፍራት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዋነኛ ተልዕኮ ነው፡፡

ይህንን ተልዕኮ ለማሳካት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሰልጣኞች የቀሰሙትን እውቀትና ክህሎት በተግባር የሚያረጋግጡበት የሙያ ብቃት ምዘና ሥርዓት ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል፡፡

በመሆኑም፣ ሰልጣኞች ብቃታቸውን አረጋግጠው ወደ ሥራው ዓለም በልበ ሙሉነት እንዲቀላቀሉ ለማስቻል «ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የሙያ ብቃት ምዘና፣ እውቅናና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ የተሻሻለ መመሪያ ቁጥር 912/2014» በሥራ ላይ ውሏል፡፡

🕹የሙያ ብቃት ምዘና ምንድን ነው❓

• ምዘና ማለት አንድ ተመዛኝ በሙያ ደረጃው የተቀመጡ መስፈርቶችን ማሟላቱን በንድፈ-ሀሳብና በተግባር በማረጋገጥ የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጥበት ሳይንሳዊ ሂደት ነው፡፡

🕹የምዘናው ዋና ዓላማ

• የተመዛኞችን ብቃት የሚያረጋግጥ ሥርዓት በመዘርጋት፤ በሙያው የሚተማመን፣ በጥራትና በታማኝነት ለገበያ/ለኢንዱስትሪ የሚቀርብ ብቁ የሰው ኃይል ማፍራት ነው፡፡

♻️ተመዛኞች ሊያውቋቸው የሚገቡ መሰረታዊ መረጃዎች

1️⃣ለምዘና ለመቅረብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦
• ተገቢው የሥራ ልምድ ወይም የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፤
• የምዘና መግቢያ ካርድ መያዝ፤
• የሙያ ብቃት ምዘና ስምምነት ቅጽ መፈረም፡፡

2️⃣የምዘና ሂደትና የማለፊያ ነጥብ፦
• በምዘና ማዕከሉ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መመዝገብ፤
• እንደ ሙያው ዓይነትና ደረጃው፣ በክልል ህጋዊ አካላት የጸደቀ ክፍያ መፈጸም፤
📍የማለፊያ ነጥብ፦
➡️በንድፈ-ሀሳብ (Theory): ቢያንስ 55% እና ከዚያ በላይ ማምጣት፤
➡️በተግባር (Practical): የቀረበውን ፕሮጀክት በስታንዳርዱ መሠረት 💯%(ሙሉ በሙሉ) ማከናወን፡፡

3️⃣ዳግም ምዘና (Re-assessment)፦
• በመጀመሪያው ምዘና ስኬታማ ላልሆኑ ተመዛኞች ክፍተታቸውን በሥልጠና በመሙላት፣ ዝግጁ በሆኑበት በማንኛውም ጊዜ ዳግም ማመልከት ይችላሉ።
• ምዘናው የሚከናወነው ቀደም ሲል ባመለከቱበት ሙያና ደረጃ ላይ ብቻ ይሆናል፡፡

4️⃣የምስክር ወረቀት አሰጣጥ፦
• ምዘናውን ባጠናቀቁ በ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል፡፡
• የምስክር ወረቀት ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ህጋዊ ማስረጃ በማቅረብና የአገልግሎት ክፍያ በመክፈል ምትክ ማግኘት ይቻላል፡፡

የካቲት 1/2018 ዓ.ም፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: https://t.me/FDRE_MoLSofficial
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtT

06/02/2026
Amajjii 15 bara 2018 EMGOO Damee Shaashamanneetti Deeggarsaa, hordoffii fi gamaggama raawwii hojii kurmaana 2ffaa Garee ...
25/01/2026

Amajjii 15 bara 2018 EMGOO Damee Shaashamanneetti Deeggarsaa, hordoffii fi gamaggama raawwii hojii kurmaana 2ffaa Garee Ejensii Mirkaneessa Gahumsa Ogummaa Oromiyaa waliin ta’uun raawwataa ture xumure.Gamaaggamicha keessatti ciminoota,,hanqinaalee fi Rokkoolee adeemsa keessatti turan adda baasuun kallattii hojii kumaana 3ffaa kaa’uun xumuramee jira.

Address

Oromia
Shashemene
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromia Occupational Competece Assurance Agency -Shashemene Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Oromia Occupational Competece Assurance Agency -Shashemene Branch:

Share