Wolaita zone agri .department

Wolaita zone agri .department Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolaita zone agri .department, Government Organization, Wolaita Soddo, Sodo.

05/05/2022

ስሞቻችን፨፨ ሳቅ ተራ tube # follow &like

የወላይታ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ በ2015 የዞኑ አርሶ አደሮችን ሙሉ በሙሉ የምግብ ዋስትናን ችግሮች ተረጋግጦ ፣ አጠቃላይ የኑሩአቸውንም ዘይቤ ለመቀየር የተለያዩ የግብርና ...
24/09/2019

የወላይታ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ በ2015 የዞኑ አርሶ አደሮችን ሙሉ በሙሉ የምግብ ዋስትናን ችግሮች ተረጋግጦ ፣ አጠቃላይ የኑሩአቸውንም ዘይቤ ለመቀየር የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በአዝርዕት ሰብሎች ፤ በሥራሥር ፤ በጓሮ አትንልት እና በፍራፍሬ ልማት እየሰራ ያለ ሲሆን
በ2011/2012 ምርት ዘመን በመኸር ወቅትም የተለያዩ የአዝርዕት ሰብሎች እንዲያመርቱ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተለያዩ አዝርዕት ሰብሎችን( ጤፍ፤ ስንዴ ፤ገብስ ፤ ቦሎቄ፤ አተር፤ ባቄላ፤ ሽምብራ) ፤ ሥራሥር ሰብሎችን ፤ የጓሮ አትክልት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ባለሙያን እና አ/አደሩን የተለያዩ ሥልጠናዎችን በማሰልጠን የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ማለትም የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን ፤ የአፈር ማዳበሪያ ፤ አዘራሮችን( የዘር መጠንና የዘር አዘራር ስልቶችን) ፤ የሰብል እንክብካቤዎችን (የአረም ቁጥጥር እና የተባይና በሽታ አሰሳን በማካሄድ በተቀናጀ ተባይና በሽታን የመከላከል ሥራን በመሥራት እና የድህረ-ምርት ብክነትን በመቀነስ ምርትን የማሳደግ ሥራን እየሰራ ይገኛል፡፡ ይህንንም ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘንድሮ ዓመት እየተሰሩ ካሉ ሥራዎች በከፊል

Address

Wolaita Soddo
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita zone agri .department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share