31/08/2026
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን !!
የገሱባ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳደር ቢሮ የመሬት ይዞታ መረጃና ምዝገባ ዘርፍ በከተማችን ያለውን የቁራሽ መሬት ማረጋገጥና መመዝገብ በስኬት በመጠናቀቁ የዕውቀትና ሠርተፍኬት ተበርክቶልናል ።
ገሱባ ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም የገሱባ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳደር ቢሮ የመሬት ይዞታ መረጃና ምዝገባ ዘርፍ በከተማችን ያለውን የቁራሽ መሬት ማረጋገጥና መመዝገብ በስኬት በመጠናቀቁ የዕውቀትና ሠርተፍኬት ተበርክቶልናል ።
በዘንድሮው በጀት ዓመት በከተማችን በተለያዩ ዘርፎች በተደጋጋሚ እየተመዘገበ የሚገኘው እመርታ የተቋማት የአፈጻጸም ውጤት ማሳያ ነው ።
በመሆኑም በመሬት አስተዳደር የተከናወኑ በርካታ ሥራዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ለሽልማት ዳርጎውናል ።