Tepi Town Peace&Security Office

Tepi Town Peace&Security Office Government organization
(2)

08/07/2025
08/07/2025
26/03/2025
24/03/2025
24/03/2025

የሸካ ዞን ምክር ቤት ነገ መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

ሸካ ዞን፤መጋቢት 15/2017(መ.ኮ.ጉ)የሸካ ዞን ምክር ቤት 5ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤውን መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም በማሻ ከተማ ያካሂዳል።

የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ምክር ቤቱ መጋቢት 16 በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ብለዋል።

ለጉባኤው አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ተናግረዋል።

በጉባኤው የባለፈው ጉባኤ ቃለ -ጉባኤ መርምሮ ማፅደቅ፣የአስፈጻሚ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት፣የሸካ ማህበረሰብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያ የእስካሁን አፈፃፀምና የቀሪ ወራት የጣቢያው ዕቅድ ቀርቦ ተገምግሞ የሚፀድቅ ሲሆን ምክር ቤቱ ሹመትን ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አፈ ጉባኤው ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም መኖሩን የተናገሩት ዋና አፌ ጉባኤው በዞኑ በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠልና እና በሂደቱም የተስተዋሉ ውስንነቶችን ለማረም የሚያስችሉ አቅጣጫዎች እንደሚቀመጡም ዋና አፌ ጉባኤው ጠቁመዋል።

በልዑል መስፍን

ለተጨማሪ መረጃዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉን 👇
📌በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id
📌በቴሌግራም https://t.me/Shekazonecom

Address

Tepi

Telephone

+251924424896

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tepi Town Peace&Security Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Tepi Town Peace&Security Office:

Share