Posetive thinkers page

Posetive thinkers page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Posetive thinkers page, Addis Ababa.

የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።   የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደ...
23/05/2025

የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሳየ አየነው ገለፀዋል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምርት አቅርቦት ችግር ሳይኖር ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እየተስተዋለ ነው ያሉት ሃላፊው የክትትልና ቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና እርምጃ እንደሚወሰድም ተናግረዋል።

ህብረተሰቡ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ሚያደርጉ አካላትን በማጋለጥ ለወረዳው ንግድ ጽ/ቤት ጥቆማ እንዲሰጡ አቶ አሳየ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

23/05/2025
01/01/2025
13/12/2024
22/08/2024

Address

Addis Ababa

Telephone

+251900000000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Posetive thinkers page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Posetive thinkers page:

Share