09/09/2026
"ጳጉሜ 4 የህብር ቀን" በማስመልከት የኢትዮጵያ ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
በማስ ስፖርት እንቅስቃሴው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አንተነህ ፍቃዱ ፣ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የሆስፒታሉ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የክልል እና የዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣
እንዲሁም የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ካሊድ ሸረፋ፣ ሜዲካል ዳይሬክተሩ ዶ/ር ሙሂዲን ዑመር፣ የማኔጅመንት አካላት እና ባልደረቦች ተሳትፈዋል።