North wollo industry and investment department

North wollo industry and investment department Investment promotion service

22/08/2026
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ባከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡ ተገለፀ ።የፌደራል፣የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስ...
21/08/2026

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ባከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡ ተገለፀ ።

የፌደራል፣የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈጻሚዎች የጋራ ግምገማ እና የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በአዋጅ ሲቋቋም በተሰጡት ግልፅ ሀገራዊ ተልዕኮዎች ማለትም ኢትዮጵያን ተመራጭና ተወዳዳሪ የኢንቨስትመንት መዳረሻ አድርጎ ማስተዋወቅ፣ ጥራት ያለው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን መሳብ፣ ለባለሀብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠትና የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ መሰረት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በተሰሩ ስራዎች በርካታ አመርቂ ውጤቶች ማስመዝገቡን ተናግረዋል።

በዚህም በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ ፣ በአዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠት፣በወጪ ንግድ ገቢ፣ ተገማችና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ በመፍጠር፣ ከቢሮክራሲ ነፃ የሆነ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ፣የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ(Public-Private Dialogue) እና የኢንቨስትመንት አገልግሎቶችን ዲጂታይዝ በማድረግ ረገድ በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡን ገልፀዋል።

ኮሚሽኑ በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት በተሰሩ ኢላማ ተኮር የኢንቨስትመንት ማስተዋወቅ ስትራቴጂ ስራዎች አማካኝነትም የፀሐይ ኃይል ሴል አምራቾችንና እንደ ካርፎር (Carrefour) ያሉ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችን ወደ ሀገር ውስጥ መሳብ መቻሉ አንስተዋል ።

ይሁን እንጂ የኢንቨስትመንት ስኬቱ ዘላቂ እንዲሆን በፌዴራልና በክልል ተቋማት መካከል ያለው ቅንጅት መጠናከር እንዳለበት የገለፁት ዶክተር ዘለቀ በተለይም የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቀነስና ባለሀብቶችን ከጅማሮ እስከ ስራ ማስጀመሪያ ጊዚያት በቅርብ የመደገፍ ስራን የፌዴራልና የክልል የኢንቨስትመንት ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ በበኩላቸው እንደ ዛሬው ያሉ የፌደራል፣የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈጻሚዎች የውይይት መድረክ በኢንቨስትመንት ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮች ለመፍታት እንደሚያግዝ ገልጸው በቀጣይም በክልሉ ያሉ ኢንቨስትመንቶችን ለማጠናከር ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

የፌደራል፣የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈጻሚዎች የጋራ ግምገማ እና የምክክር መድረክ ላይ የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ ሪፖርት ቀርቦ በባለድርሻ አካላቱ ውይይት ተደርጎበታል።

በዛሬው መድረኩም በህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሙሉ ይርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ዘለቀ ተመስገን፣ ምክትል ኮምሽነር አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ፣ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዝናቡ ይርጋ ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ፣ የክልሉ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ እና የፌደራል፣የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈጻሚዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

31/07/2026
የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ ።የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት መም...
29/07/2026

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ ።
የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሐምሌ 22 / 2018 ዓ.ም የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀምና የ2019 በጀት አመት መነሻ እቅድ ከጠቅላላ የመምርያ ሰራተኞችና አጋር አካላት ጋር ገመገመ።
መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የመምሪያ ሃላፊ አቶ ሞላ ደሱ በመድረኩ የተገኙ የአ ጋር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ና ተወካዮችን አመስግነው የኢንዱስትሪ - ኢንቪስትመንት ስራ ውጤታማ የሚሆነው ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር የጋራ ዕቅድና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ተባብረን ስንሰራ ነው ብለዋል ። በመቀጠልም 2018 በጀት አመት አፈፃፀም ሪፖርት በአቶ ሲሳይ ምረቴ እንዲቀርብ ተደርጓል ።
ከ2018 በጀት አመት አፈፃፀም አኳያ በሁሉም ወረዳና ከተማ አሰተዳደሮች ልዩ ልዩ የንቅናቄ መድረኮችን በማካሄድ የተፈጠረው የገፅታ ግንባታ ፡ የፕሮጀክት ምልመላ ፣ የኢንቪስትመንት ፈቃድ መስጠትና ማደስ ፣ መሬቶች ለባለሃብት እንዲተላለፉ ማድረግ ፣ ፕሮጀክቶችን ወደ አፈፃፀም ማስገባት ፣ የመሰረት ልማት ችግሮችን መፍታት ፣ በኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርት ማምረትት ፣ ካፒታል ስራ ላይ እንዲውልና ለዜጎች የስራ እዕል እንዲፈጠር ማድረግ መቻሉ በጥንካሬ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ባለመብቶች የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረግ አኳያ ያለው አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑ የተመላከት ሲሆን ባንኮች በተለይ ልማት ባንክ እየሰጠያ ለው የሊዝም ሆነ የፕሮጀክት ፋይናንስ የብድር አገልግሎ እዚህ ግባ የማይባል መሆኑ ተነስቷል ።
ለአምራች ኢንዱስትሪው ቦታ ከማስተላለፉ አኳያ በተለይ ቆባ እና ሃራ ከተሞች አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ
በሃራ ከተማ አስደደር ስር ያለው ላስቴ ገራዶ ኢንዱስትሪ መንደር ወደስራ አለመግባት .. የመሳሰሉት በእጥረት ተነስተዋል ። ከዚያም የ2019 በጀት ዓመት መነሻ እቅድ በዝርዝር ቀርቦ
በመድረኩ የተገኙት አጋር አካስት ልዩ ልዩ የማጠናከሪያ ሃሳቦችን አንስተው የጋራ ተደርገዋል ። በመጨረሻም
በ2018 በጀት አመት ለእቅድ አፈፃፀሙ የላቀ ሚና ለነበራቸው የስራ ቡድኖች ፣ ልዩልዩ የኮሚቴ አባላትና ባለሙያዎች ማበረታቻና እውቅና ተሰጥቶ መድረኩ ተጠናቋል።

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ .አጋር አካላት ጋር ገምግሟል ። መድረኩን በመክፈቻ...
29/07/2026

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ .አጋር አካላት ጋር ገምግሟል ።
መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የመምሪያ ሃስፊው አቶ ሞላ ደሱ በመድረኩ የተገኙ የአ ጋር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ና ተወካዮች ን አመስግነው የኢንዱስትሪ - ኢንቪስትመንት ስራ ውጤታማ የሚሆነው ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር የጋራ ዕቅድና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ተባብረን ስንሰራ ነው ብለዋል ። በመቀጠልም 2018 በጀት አመት አፈፃፀም ሪፖርት በአቶ ሲሳይ ምረቴ እንዲቀርብ ተደርጓል ።
ከ 2018 በጀት አመት አፈፃፀም አኳያ በሁሉም ወረዳና ከተማ አሰተዳደሮች ልዩ ልዩ የንቅናቄ መድረኮችን በማካሄድ የተፈጠረው የገፅታ ግንባታ ፡ የፕሮጀክት ምልመላ ፣ የኢንቪስትመንት ፈቃድ መስጠትና ማደስ ፣ መሬቶች ለባለሃብት እንዲተላለፉ በማድረግ :ፕሮጀክቶችን ወደ አፈፃፀም ማስገባት ፣ የመሰረት ልማት ችግሮችን መፍታት ፣ በኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርት ማምረትት ፣ ካፒታል ስራ ላይ እንዲውልና ለዜጎች የስራ እዕል እንዲፈጠር ማድረግ መቻሉ በጥንካሬ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ባለመብቶች የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረግ አኳያ ያለው አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑ የተመላከት ሲሆን ባንኮች በተለይ ልማት ባንክ እየሰጠያ ለው የሊዝም ሆነ የፕሮጀክት ፋይናንስ የብድር አገልግሎ እዚህ ግባ የማይባል መሆኑ ተነስቷል ።
ለአምራች ኢንዱስትሪው ቦታ ከማስተላለፉ አኳያ በተለይ ቆባ፣ ሃራ አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ
በሃራ ከተማ አስደደር ስር ያለው ላስቴ ገራዶ ኢንዱስትሪ መንደር ወደስራ አለመግባት .. የመሳሰሉት በእጥረት ተነስተዋል ።
በመድረኩ የተገኙት አጋር አካስትም ልዩ ልዩ የማጠናከሪያ ሃሳቦችን አንስተው የጋራ ተደርገዋል ።

በ2018 በጀት አመት ለእቅድ አፈፃፀሙ የላቀ ሚና ሊነበራቸው የስራ ቡድኖች ፣ ልዩልዩ የኮሚቴ አባላትና ባለሙያዎች ማበረታቻና እውቅና ተሰጥቷል ።

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ እና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ ።የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመን...
29/07/2026

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ እና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረግ አካሄደ ።
የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሐምሌ 22 / 2018 ዓ.ም የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም እና የ2019 በጀት አመት መነሻ እቅድ ከጠቅላላ የመምሪያ ሰራተኞች እና አጋር አካላት ጋር ገምግሟል ።
መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የመምሪያ ሃላፊው አቶ ሞላ ደሱ በመድረኩ የተገኙ የአ ጋር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች እና ተወካዮች ን አመስግነው የኢንዱስትሪ - ኢንቪስትመንት ስራ ውጤታማ የሚሆነው ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር የጋራ ዕቅድና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ተባብረን ስንሰራ ነው ብለዋል ። በመቀጠልም 2018 በጀት አመት አፈፃፀም ሪፖርት በአቶ ሲሳይ ምረቴ እንዲቀርብ ተደርጓል ።
ከ2018 በጀት አመት አፈፃፀም አኳያ በሁሉም ወረዳና ከተማ አሰተዳደሮች ልዩ ልዩ የንቅናቄ መድረኮችን በማካሄድ የተፈጠረው የገፅታ ግንባታ ፡ የፕሮጀክት ምልመላ ፣ የኢንቪስትመንት ፈቃድ መስጠትና ማደስ ፣ መሬት ለባለሃብት እንዲተላለፉ ማድረግ ፣ ፕሮጀክቶችን ወደ አፈፃፀም ማስገባት ፣ የመሰረት ልማት ችግሮችን መፍታት ፣ በኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርት ማምረትት ፣ ካፒታል ስራ ላይ እንዲውልና ለዜጎች የስራ እዕል እንዲፈጠር ማድረግ መቻሉ በጥንካሬ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ባለመብቶች የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረግ አኳያ ያለው አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑ የተመላከት ሲሆን ባንኮች በተለይ ልማት ባንክ እየሰጠያ ለው የሊዝም ሆነ የፕሮጀክት ፋይናንስ የብድር አገልግሎ እዚህ ግባ የማይባል መሆኑ ተነስቷል ።
ለአምራች ኢንዱስትሪው ቦታ ከማስተላለፉ አኳያ በተለይ ቆቦ፣ ሃራ ከተሞች አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ
በሃራ ከተማ አስደደር ስር ያለው ላስቴ ገራዶ ኢንዱስትሪ መንደር ወደስራ አለመግባት .. የመሳሰሉት በእጥረት ተነስተዋል ።
በመድረኩ የተገኙት አጋር አካስትም ልዩ ልዩ የማጠናከሪያ ሃሳቦችን አንስተው የጋራ ተደርገዋል ። ከዚያም 2019 በጀት አመት ዕቅድ በዝርዝር ቀርቦ የጋራ በማድረግ በ2018 በጀት አመት ለእቅድ አፈፃፀሙ የላቀ ሚና ሊነበራቸው የስራ ቡድኖች ፣ ልዩልዩ የኮሚቴ አባላትና ባለሙያዎች ማበረታቻና እውቅና ተሰጥቶ የውይቱ ተጠናቋል ።

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ .የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት መም...
29/07/2026

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትሰንት መምሪያ የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም ግምገማ ና 2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ .

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ ና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሐምሌ 22 / 2018 ዓ.ም የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀምና የ2019 በጀት አመት መነሻ እቅድ ከጠቅላላ የመምርያ ሰራተኞች እና አጋር አካላት ጋር ገምግሟል ።
መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የመምሪያ ሃላፊው አቶ ሞላ ደሱ በመድረኩ የተገኙ የአጋር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ና ተወካዮች ን አመስግነው የኢንዱስትሪ - ኢንቪስትመንት ስራ ውጤታማ የሚሆነው ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር የጋራ ዕቅድና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ተባብረን ስንሰራ ነው ብለዋል ። በመቀጠልም 2018 በጀት አመት አፈፃፀም ሪፖርት በአቶ ሲሳይ ምረቴ እንዲቀርብ ተደርጓል ።
ከ 2018 በጀት አመት አፈፃፀም አኳያ በሁሉም ወረዳና ከተማ አሰተዳደሮች ልዩ ልዩ የንቅናቄ መድረኮችን በማካሄድ የተፈጠረው የገፅታ ግንባታ ፡ የፕሮጀክት ምልመላ ፣ የኢንቪስትመንት ፈቃድ መስጠትና ማደስ ፣ መሬት ለባለሃብት እንዲተላለፍ በማድረግ ፣ፕሮጀክቶችን ወደ አፈፃፀም ማስገባት ፣ የመሰረት ልማት ችግሮችን መፍታት ፣ በኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርት ማምረትት ፣ ካፒታል ስራ ላይ እንዲውልና ለዜጎች የስራ እዕል እንዲፈጠር ማድረግ መቻሉ በጥንካሬ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ባለመብቶች የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረግ አኳያ ያለው አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑ የተመላከት ሲሆን ባንኮች በተለይ ልማት ባንክ እየሰጠያ ለው የሊዝም ሆነ የፕሮጀክት ፋይናንስ የብድር አገልግሎ እዚህ ግባ የማይባል መሆኑ ተነስቷል ።
ለአምራች ኢንዱስትሪው ቦታ ከማስተላለፉ አኳያ በተለይ ቆባ፣ ሃራ አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ
በሃራ ከተማ አስደደር ስር ያለው ላስቴ ገራዶ ኢንዱስትሪ መንደር ወደስራ አለመግባት .. የመሳሰሉት በእጥረት ተነስተዋል ።
በመድረኩ የተገኙት አጋር አካላትም ልዩ ልዩ የማጠናከሪያ ሃሳቦችን አንስተው የጋራ ተደርገዋል ።
የ2019 በጀት አመት መነሻ እቅድ በዝርዝር ቀርቦ የጋራ ተድርጓል ።
በመጨረሻም በ2018 በጀት አመት ለእቅድ አፈፃፀሙ የላቀ ሚና ለነበራቸው የስራ ቡድኖች ፣ ልዩልዩ የኮሚቴ አባላትና ባለሙያዎች ማበረታቻና እውቅና ተሰጥቶ መድረኩ ተጠናቋል ።

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቦርድ በፋይናንስ ችግር ምክንያት የቆሙ ፕሮጀክቶችን ከባለ ድረሻ አካላት ጋር በመሆን ሐምሌ 20 / 2018 ገመገመ።መድረኩን የመሩት የሰሜን ወሎ ...
28/07/2026

የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቦርድ በፋይናንስ ችግር ምክንያት የቆሙ ፕሮጀክቶችን ከባለ ድረሻ አካላት ጋር በመሆን ሐምሌ 20 / 2018 ገመገመ።
መድረኩን የመሩት የሰሜን ወሎ ዞን ም/አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሃላፊ አቶ ታምራት ንጋቱ ለአገርና ለክልላችን የኢኮኖሚ እድገት ዋሳኝ የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የፋይናንስ፣የመሬትና የመሰረተ ልማት ችግሮችን ቦርዱ በቅርበት እየገመገመ መምራት እንዳለበት አንስተዋል።

የዞኑ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሃላፊ አቶ ሞላ ደሱ ዞኑ ከፍተኛ የመልማት እምቅ አቅም ያለውና በርካታ ባለሃብቶችም በማልማት ላይ እንዳሉ ገልጸው ከዚህ በተቃራኒ በፋይናንስ አቅርቦት ችግር ምክንያት በተለይም የፓሊሲ ባንክ በሆነው በልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንስ አቅርቦት ወረፋ የሚጠብቁ ኢንቨስተሮች ቁጥር ብዙ ስለሆኑ በፍጥነት ችግራቸው ሊፈታ ይገባል ሲሉ አንስተዋል።

የሰሜን ወሎ ዞን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጥላሁን ሃይሉ ከባለድርሻ አካላትና ከባለሃብቶች ጋር እንዲህ ፊት ለፊት ተገናኝተን መወያየታቸውን አድንቀው ባንኩ አሁን ላይ የነበረበትን የገንዘብ እጥርት እንደቀረፈ አንስተው፣በወረፋ ላይ ያሉ ባለሃብቶች አስፈላጊ መረጃውን እንዲያሟሉና ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚያስተናግዱ ገልጸዋል።

የራያ ቆቦ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ፅ/ በ08 አራዱም ቀበሌ  የአቅመ ደካማ ወገን ቤት ለመስረት የማተሪያል ማጓጓዝና የማስጀመር ስራ ሰርቷል ።  1/11/2018 ዓ/ም
09/07/2026

የራያ ቆቦ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ፅ/ በ08 አራዱም ቀበሌ የአቅመ ደካማ ወገን ቤት ለመስረት የማተሪያል ማጓጓዝና የማስጀመር ስራ ሰርቷል ።
1/11/2018 ዓ/ም

Address

Adago Infront Of Higher Court
Woldia
789

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251920150340

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when North wollo industry and investment department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to North wollo industry and investment department:

Shortcuts

Share