Gurage Zone Job Creation and Enterprise Development Department

Gurage Zone Job Creation and Enterprise Development  Department Public enterprise

03/09/2026
በአረቅጥ ከተማ አስተዳደር የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውምና ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ በመሄድ አስፈላጊነት ላይ በቀጠና ደረጃ ላይ የግንዛቤ ስራ ለነዎሪዎች ውይይት በከፊል
03/09/2026

በአረቅጥ ከተማ አስተዳደር የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውምና ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ በመሄድ አስፈላጊነት ላይ በቀጠና ደረጃ ላይ የግንዛቤ ስራ ለነዎሪዎች ውይይት በከፊል

የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ሕጋዊና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተገለጸ ። ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ምየጉመር ወረዳ የውጭ  ሀገር ሥራ ስምሪት...
03/09/2026

የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ሕጋዊና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተገለጸ ።

ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም

የጉመር ወረዳ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን አብይ ኮምቴ በእስካሁን አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ በአረቅጥ ከተማ ውይይት አድርጓል ።

የጉመር ወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊና የፖለቲካ ርእዮት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳኔል ወልዴ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ሕጋዊና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከር ይገባል ብለዋል ።

ዜጎች ህጋዊ ማዕቀፎች እንዲላመዱ በማድረግ፣ ለውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ ከማስቀረት ረገድ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ እንደሆነም ገልጸዋል ።

አክለውም ስራ አጥ የሆኑ ዜጎች በአግባቡ ለይቶ የመመንገብና በቴክኒክና ሙያ ስልጠና እንዲወስዱ የማድረግና
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ባለድርሻ አካላት አጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው አመላክተዋል።

በወረዳ ደረጃ ያሉ የባለድርሻ ተቋማት በእቅዳቸው መሰረት በቅንጅት እንዲሠሩ፣ የሕገወጥ ደላሎችን እንቅስቃሴ በጋራ እንዲከላከሉና ለሥራ ፈላጊዎች ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስ ማድረግ እንደሚገባቸው ተናግረዋል።

በመድረኩ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አብይ ኮምቴ እስካሁን የሰሩት ተግባራት ሪፖርት በማቅረብ የተገመገመ ሲሆን በመድረክ የቀጣይ አቅጣጫዎች ተቀምጣል ውይይቱ ተጠናቋል ሲል የዘገባው የጉመር ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።

03/09/2026
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) ከቻይናዉ ሁዋዬ ማዕድን ማዉጣትና ፕሮሴሲንግ ካምፓኒ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸዉ ሁኔታዎች ላይ ምክክር አደረጉወልቂጤ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2018 ...
03/09/2026

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) ከቻይናዉ ሁዋዬ ማዕድን ማዉጣትና ፕሮሴሲንግ ካምፓኒ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸዉ ሁኔታዎች ላይ ምክክር አደረጉ

ወልቂጤ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2018 ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) ከቻይናዉ ሁዋዬ ማዕድን ማዉጣትና ፕሮሴሲንግ ካምፓኒ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸዉ ሁኔታዎች ላይ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸዉ ምክክር አድርገዋል።
ካምፓኒዉ በተለይም በሴራሚክስ ማምረት ስራ ያካበተዉን ልምድ መነሻ በማድረግ በክልሉ ለሴራሚክስ ኢንዳስትሪ በሚሆኑ ግበዓቶች ዙሪያ የካምፓኒው ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሚስተር ሊ ሺሚንግ ከክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በዝርዝር ተወያይተዋል።

ካምፓኒዉ በክልሉ የዉጭ ቀጥተኛ ኢንቬስትመንትን ለማበረታታትና ለመሳብ በተቋቋመዉ የላይዘን መስሪያ ቤት አማካኝነት ቀደም ሲል በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ የመስክ ምልከታ በማድረግ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታዎች መኖራቸዉን ማረጋገጡ ተመልክቷል።

በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬ...
03/09/2026

በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል።

‎በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመው እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ደግሞ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ አስተዋፅኦ የሚያደርግበት ይህ ተቋም፤ በባንክ ዘርፋችን ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠንን የሚቀርፍ እና በመላው ኢትዮጵያ ተደራሽ የሚሆን የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስን የሚያስገኝ ይሆናል።

‎ይህ አጋርነት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገነቡና የኢትዮጵያውያንን ክብር የጠበቁ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለማቅረብ እንዲሁም በፋይናንስ ሥርዓታችን ውስጥ የግል ዘርፉን ተሳትፎ ለማስፋት ያስቀመጥነውን ግብ የሚያሳካ ወሳኝ እርምጃ ነው።
‎ኢትዮጵያ ፈጣን፣ ጠንካራ እና ሁሉንም ያካተተ ኢኮኖሚ መገንባቷን ትቀጥላለች።

Dhaabbata liqii bittaa manaa biyya keenyatti isa jalqabaafi adda ta'e deebisanii cimsuufi hundeessuuf jecha haammattoon waltainsa seena-qabeessa ta'e har'a Baankii Biyyaalessaa Itoophiyaafi Korporeeshinii Maallaqa Idil-addunyaa gidduutti mallatteessineerra.

Daabbanni gama Itoophiyaatiin birrii biliyoona 100 fi gama Korporeeshinii Maallaqa Idil-addunyaatiin ammoo gumaacha doolaara miliyoona 200 gahuun hundaa'e kun walsimuu dhabuu yaa'a maallaqa callaa damee baankii biyya keenyaatti mul'atu kan furuufi Itoophiyaa guutuutti liqii maallaqa bittaa manaa kan argamsiisudha.

Michummaan kun tarkaanfii murteessaa manneen miliyoona 1.5 gatii walsimaa ta'eefi kabaja Itoophiyaanotaaf malan dhiyeessuuf, akkasumas tarkaanfii murteessaa galma sirna maallaqaa keenya keessatti hirmaannaa damee dhuunfaa babal'isuuf keewwanne milkeessudha. Itoophiyaan dinagdee saffisaa, cimaafi hundumaa haammatu ijaaruushii itti fufti.

Today, I oversaw the signing of a landmark Framework for Cooperation between the National Bank of Ethiopia and the IFC to establish our country’s first dedicated Mortgage Refinance Company.

Capitalized at 100 Billion ETB, with the IFC set to contribute a minimum of $200 million, this wholesale institution will resolve long-standing liquidity mismatches in our banking sector and unlock accessible mortgage financing across Ethiopia.

This partnership is a critical step toward realizing our goal of delivering 1.5 million

02/09/2026
በጌታ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውም በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ተደረጉ። የመድረኩ ድባብ በፎቶ
02/09/2026

በጌታ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውም በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ተደረጉ። የመድረኩ ድባብ በፎቶ

ማስታወቂያ*******የዕለት ተዕለት የንግድ ማስፋፊያ ፍላጎትሽን ለማሳካት፣ ምንም ዓይነት ማስያዣ ከማይጠይቅ ከ'ምቹ ኪያ' ዲጂታል ብድር እስከ 75,000 ብር ውሰጂ። ያውም በስልክሽ ብቻ!F...
02/09/2026

ማስታወቂያ
*******

የዕለት ተዕለት የንግድ ማስፋፊያ ፍላጎትሽን ለማሳካት፣ ምንም ዓይነት ማስያዣ ከማይጠይቅ ከ'ምቹ ኪያ' ዲጂታል ብድር እስከ 75,000 ብር ውሰጂ። ያውም በስልክሽ ብቻ!

Fedhii daldala kee guyyuun babal’isuuf qabdu milkeessuuf, liqii dijitaalawaa 'Michuu Kiyyaa' kan qabsiisa tokkollee sii hin gaafanne hanga Qarshii 75,000 fudhadhu. Sanuu bilbilumakeen!

የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውም በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በጉመር ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ...
02/09/2026

የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለውም በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በጉመር ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች በከፊል ፎቶ

Address

Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gurage Zone Job Creation and Enterprise Development Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share