28/08/2026
እነሆ የማይቀርበት ቀጠሮ ደረሰ !!!
የጘታ ወረዳ አስተዳደር በአዲስ አበባና ከክፍለ ሀገር ከሚገኙ የአካባቢው ተወላጆችና ልማት ወዳዶች ጋር ሊያደርግ ያሰበው ታላቅ የውይይት መድረክ ሁለት ቀን ብቻ ቀረው።
የጘታ ክፍለ ሕዝብ የልማት ኮሚቴ ከጘታ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ታላቅ የውይይት መድረክ ላይ በአዲስ አበባና ክፍለ ሀገር የምትገኙ የወረዳችን ተወላጆችና ልማት ወዳዶች በአጠቃላይ የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ የወረዳው መንግስት የከበረ ጥሪውን ያስተላልፋል።
" ኑ የጌታ ወረዳን በጋራ እናልማ!! "
መጪው ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም እሁድ ከጠዋቱ 3:00 አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ አይቀርም።
የጌታ ወረዳ አስተዳደር