Waajiraa Daldalaa Godinaa Booranaa ቦረና ዞን ንግድ ብሮ ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Yabelo
  • Waajiraa Daldalaa Godinaa Booranaa ቦረና ዞን ንግድ ብሮ ጽ/ቤት

Waajiraa Daldalaa Godinaa Booranaa ቦረና ዞን ንግድ ብሮ ጽ/ቤት Media

15/02/2023
14/02/2023

ከወጪ ንግድ 1.7599 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል
==============================
አዲስ አበባ 7/6/2015(ንቀትሚ) በ2015 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት የተለያዩ ምርቶችን ለዓለም ገበያ በመላክ 2.296 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 1.7599 ቢሊዮን ገቢ ተገኘቷል፡፡

ባለፉት 6 ወራት ከተገኘው ገቢ ግብርና 77.23 በመቶ፣ ማኑፋክቸሪንግ 10 በመቶ፣ ማዕድን ዘርፍ 6.62 በመቶ ሥጋና ወተት ዘርፍ 2.9 በመቶ እንዲሁም እልክትሪክና ሌሎች ምርቶች 3.3 በመቶ ድርሻ ገቢ አስገኝተዋል፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል የሚዯደርግባቸው የቅባት እህሎች፣ የጠራጠሬ ምርቶች፣ የብዕርና አገዳ ሰብሎች፣ የጫት ምርት፣ የቁም እንሰሳት እንዲሁም የደንና ደን ውጤቶች ከ6 ወራቱ የወጪ ንግድ እቅዱ 23 በመቶ ድርሻ ገቢ እንዲዯስገኙ የታቀደ ሲሆን 335.011 ሚሊዮን ዶላር በማስገኘት 19.03 በመቶ ድርሻ አሳክተዋል፡፡
የ6 ወራት የጪ ንግድ ገቢው ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ገቢ ጋር ሲነፃጸር የ131.973 ሚሊዮን ዶላር ወይም የ6.9 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል፡፡

ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንድ፣ የዓለም ዓቀፍ ገበያ መቀዛቀዝ እና የምርቶች በወቅቱ ለገበያ አለመቅረብ ለኤክስፖርት ግኝቱ መቀነስ ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው፡፡

Address

Yabelo

Telephone

+251935581069

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waajiraa Daldalaa Godinaa Booranaa ቦረና ዞን ንግድ ብሮ ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share