Fish z negede kirkos / fisho kirkos

Fish z negede kirkos / fisho kirkos **ከቅዱሳን ክብር የማርያም ክብር ይበልጣል **

*እኔ አቡነ ሳዊሮስ ማነው 'እኔ አዕምሮ ደሳለኝ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ...'😄
25/01/2023

*እኔ አቡነ ሳዊሮስ ማነው 'እኔ አዕምሮ ደሳለኝ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ...'😄

ከጠላት ሁሉ የሚከፋው ጠላት ከውስጥ የሚነሳ ነው    ቅዱሳን አበው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው አንገታቸውን ለሰይፍ ሰተው ያቆዩልንን እምነት በእንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ በለበሱ አቶዎ...
23/01/2023

ከጠላት ሁሉ የሚከፋው ጠላት ከውስጥ የሚነሳ ነው
ቅዱሳን አበው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው አንገታቸውን ለሰይፍ ሰተው ያቆዩልንን እምነት በእንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ በለበሱ አቶዎች አትናወጥም አትጠፋም

*ከቁጥር ሳያጎል የአመት ሰው ይበለን*አሜን
20/01/2023

*ከቁጥር ሳያጎል የአመት ሰው ይበለን*አሜን

30/04/2021

አቤቱ ስለ ቸርነትህና
ስለ ፍፁም ፍቅርህ
እናመሰግንሀለን

30/04/2021

✴️አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ
በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ
ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ
እየደበደቡህ ክርስቶስ ሆይ አሉህ
ፅድቅን ስለሰራህ በወንጀል ከሰሱህ
ለአዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ

27/11/2020

🌹ወረደ ከሰማይ ክንፎቹን ዘርግቶ
ከራማ ሀገሩ ልመናዬን ሰምቶ
ከእሳት የሚያወጣኝ ከተቀጣጠለው
የሚያድነን መላዕክ ገብርኤል ይሄ ነው🌹
ለእህታችን ለእየሩስ ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

🕊🌹🌻እንኳን 🌼ለአባታችን 🌷ለሰማዕቱ 🏵ለቅዱስ 💮ቂርቆስ 💐የልደት ☘በዓሉ🌻 በሰላም🌾 አደረሰን🍁 የቅዱስ 🌷ቂርቆስ 🏵ምልጃውና💐 እረድኤቱ🌻 በሁላችንም🥀 ላይ ይደር 🌼አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
24/11/2020

🕊🌹🌻እንኳን 🌼ለአባታችን 🌷ለሰማዕቱ 🏵ለቅዱስ 💮ቂርቆስ 💐የልደት ☘በዓሉ🌻 በሰላም🌾 አደረሰን🍁 የቅዱስ 🌷ቂርቆስ 🏵ምልጃውና💐 እረድኤቱ🌻 በሁላችንም🥀 ላይ ይደር 🌼አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

03/11/2020

በዚህ ቃል ተፅናኑ የሰማዕትነት ነውና ዘመኑ
"“በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”
— ሮሜ 14፥8

19/10/2020

Address

Beirut

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fish z negede kirkos / fisho kirkos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Fish z negede kirkos / fisho kirkos:

Share

Category