Ethiopian Politics

Ethiopian Politics Let's wake up

10/09/2023

ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አሁን እያደረግከው ያለውን ድል ይዘህ ወደፊት አሁን ላይ በየአንዳንዷ ድል ምትማርከውን ዲሽቃ ታንክ መድፍ እና ለሎችም መሳርያወች ለሌላ ድል ያግዙሃል መከላከያ አማራን መፍጃ መሳርያው በተወሰደበት በየአንዳንዷ ሰአት አቅሙ እየተዳከመ ይሄዳል ከዛ ይሽነፋል. ሁላችሁም የአማራ ልጆች በወሎም በጎጃምም በጎንደርም በሽዋም ያላችሁ አይዞን በርቱ ድል ለናንተ ነው፣

19/08/2023

ጀግናው የ አማራ ህዝብ ታላቅነትህን ምታረጋግጥበትና ምታስልስበት ትልቁ እድል ቢኖር አሁን ነው ከ ግማሽክፍለ ዘመን በላይ ያጣከውን ስልጣን እጅህ ዉስጥ ምታስገባበት ጊዘ ላይ ነህ ስለዚህ አንድ ሆነህ ቆመህ ለህልውናህ ተፋለም በቁምህ እየኖርክ ከምትሞት ድል ሊያስገኝ ሚችል ሞት ሙት በየቀኑ አንድ አንድ ሽህ አማራ እየሞተ ምንኖርበት ምንም ምክንያት የለም ታላቅ ህዝቦች ነን እሱንም እናረጋግጣለን ድል ለ አማራ ህዝብ

27/05/2023

According to me the motive that Ethiopia couldn't be successful just like many other countries through out the world is the intervention of America and other European countries and the weakness of its leaders that control the power. Starting from the modern Ethiopia 1840 following the coming of Atse Tewodros Kassa there are many internal and external hindrances that put the country backward. However, I am going to be the best leader of Ethiopia together with the awareness of the Technology that the most developed countries use and the predilection of my country wait for me. I am going to be the solution of many Ethiopians weather you believe it or not.

10/04/2023

እናንተ አማራን ወክላችሁ ቤተመንግስት ድረስ ያላችሁ ባለስልጣኖች አታሳፍሩን አታሰድቡን በናንተ ምክንያት ነው አህያ አማራ ምንባል:: ምንድን ነው እየሆነ ያለ በሉ ጠይቁት አናታችሁ ላይ ሆኖ ሚጋልባችሁን የኦሮሞ ልጅ ይግባችሁ እዛው አፍንጫችሁ ስር ያሉ ምስኪን አማሮች ቤታቸው እየፈረሰባቸው መጠግያ መጠለያ አጥተው በጅብ አየተበሉ ቤታቸው በ grider እየፈረሰባቸው አታዝኑላቸውም አያሳስቧችሁም:: እንደው የናንተ ስልጣን ቢቀር አይሻላችሁም ሕዝብ እየተማረረ :: ጊዜው ይርዘም እንጂ ቋንጣ እና ባለስልጣን መውረዱ አይቀርም ያኔ ግን የት እንደምትገቡ አሳያችህዋለሁ::

07/04/2023

የአማራን ታላቅነት በትግላችን አናረጋግጣለን ታላቅ እንደነበርን ታላቅ እንሆናለን ለጊዜው ግን አይደለንም ከሰው በታች ሆናችሁአል ተረግጣችሁአል ድሮ ሟቹ መለሰ ዜናዊ ለሃያ ሰባት (27) ዓመት ኤኮኖሚውን ትምህርቱን ፖለtካውን ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ከደቡብ እስከ ሰሜን ሰጥ ለበጥ አድርጎ ትውልዱ በራሱ እንዳይተማመን እራሱን እንዳያውቅ እንዳይጠይቅ አርጎ ገሎን አልፉአል ከዚህ በሁላ ግን ዘመኑ የኛ ይሆናል ጠንክሩ ጠይቁ specially ተማሪወች ለምንድን ነው ይሄን ምንማር በሉ ትምህርት ቤት ለምንድን ነው ምሄድ በሉ ለመቀጠር እንዳይሆን ከሰው በታች ለመሆን እንዳይሆን ማወቅ ያለባችሁን ነገር አስቡት መርምሩት:: የአማራ ልጆች ሁሉ ከማንም በታች አይደላችሁም ደረታቺሁን ነፍታችሁ ተጉአዙ በራሳችሁ ተማመኑ ሁላችሁም ትችላላችሁ::

07/04/2023

ዉድ የአማራ ተማሪወች ስትማሩ ካልገባችሁ መምህሮችን ተይቁአቸው there is a chinese proverb saying "he who doesn't ask will be stupid forever" ማይጠይቅ ዘላለሙን ደደብ እንደሆነ ይኖራል:: አስተማሪወች ሚያስተምሩትን ነገር ይወቁት ተቀሜታውን what can you do with your chemistry physics maths awarness if we were not available ያላችሁን እውቀት ኑሩበት አትነግዱብን እንዴት ማስተማር እንዳለባችው ምን ማስተማር እንዳለባችሁው ለምን እንደሚያስተምሩ ይወቁት እነዛ አላዋቂ አስተማሪወች በግምት አያስተምሩ ተማሪወች ደሞ ምንድን ነው ይሄ ብላቺሁ ጠይቁ ለምንድንነው ምንማረው በሉ ዝም ብሎ መማር ማስተማር አይደለም:: all teachers need to know what they teach and students likewise:: Class ላይ ከ 1-3 ደረጃ ምትይዙት እባካችሁ ሌሎችችን dominat( yenanten yebelaynet benesu lay ataregagtu) ሳታረጉ ትህትና በተሞላበት መልኩ ይሄ ይሄ ነው በሏቸው ተደጋግፋችሁ ዉጡ ይሄ ዓለም ሰፊ ነው ምቀኞች ክፉወች አትሁኑ በርቱ ጠይቁ why should I learn this(ለምንድን ነው ይሄን ምማረው በሉ) በጣም ሚያሳዝነው ነገር ግን መምህሮች አራሱ ይሄን ጥያቄ አያውቁትም ለዳቦአቸው ነው ሚሰሩ::

06/04/2023

የአማራ መምህሮች ሆይ እባካችሁ ተማሪወችን ምን አንደምታስተምሯቸው እንዴት ማስተማር እንዳለባችሁ በህይወታቸው ይጠቀሙበታል አይጠቀሙበትም ሚለውን ሳታውቁ ምሁር መስላችሁ ትውልድ አትግደሉ ክልል አታሰድቡ በናተ ምክንያት ነው አህያ አማራ ምንባል በናተ ምክንያት ነው ምንሰደብ ምንናቅ ተማሪወች ለምን ትምህርት ቤት አንደሚመጡ አሳውቋቸው በግምት አታስተምሩ ያላወቃችሁትን ነገር አትናገሩ ምን እንደምታስተምሯቸው እወቁት የኛው ይበቃል

05/04/2023

የተከበራችሁ የ አማራ ወጣቶች ከ ቀድሞው (ሟቹ )ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ እና ከሚመረው መንግስት በላይ ጠላት የላችሁም በራሳችሁ አንዳትተማመኑ እንዳትዋደዱ እንዳትደጋገፉ እንዳትከባበሩ ለምን አንኳን ትምህርት ቤት አንደገባችሁ አንዳታውቁ እና መጠየቅ ሁሉ እንዳትችሉ አድርጎ በየቤታችሁ አንገታችሁን ደፍታችሁ አንድትቀሩ ያደረጋችሁ እሱ ነው ስለዚህ ጠንክሩ እራሳችሁን እወቁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በሱ መመዘኛ እንጅ አልወደቃችሁም በነሱ ሂሳብ ነው ወደቃችሁ የተባላችሁ እንዲሁ ጀግኖች አስተዋዮች ጎበዞች ናችሁ ጣሩ በርቱ ተስፋ አትቁረጡ ሁላችሁንም ከልቤ እውዳችህዋአለሁ::

Adres

Nijmegen
6511

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Ethiopian Politics nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Delen