Laska Town Adminstration public proscutor office

Laska Town Adminstration public proscutor office To adress the really information for the socity based on the law

Reasons for States of EmergencyNatural disaster (hurricanes, earthquakes, floods)Civil unrest (riots)Domestic or terrori...
17/11/2021

Reasons for States of Emergency

Natural disaster (hurricanes, earthquakes, floods)

Civil unrest (riots)

Domestic or terrorist attacks

Medical pandemic or epidemic

Biosecurity Risk

Governments at local, state, and federal levels can authorize a State of Emergency. In doing so, the government is granted a temporary suspension of constitutional laws and funding for community aid, including restricting normal freedoms by instituting martial law, state of siege,

06/01/2021

እንኳን ለመዳንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ቀጣዩ ጊዜ ሠለማችን በማስጠበቅ የከተማችንን ልማት የምናረጋግጥ ፣ ህግ ወጥነትን የምንከላከልበት ና ለህግ ተገዢ የሆነ ማህበረሰብ ለመፍጠር የጋራ ርብርብ የምናድርግበት ጊዜ ይሁን እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንድሆንልን እመኛለሁ መልካም በዓል ለከተማችን ማህበረሰብ።

19/09/2020

ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ማለት ምን ማለት ነዉ?
ፆታዊ ጥቃትን ለማስወገድ የሚወጣዉ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ማናቸዉም አይነተ ጥቃቶችን ለመከላከል ያወጣዉ መግለጫ ጥቃት የሚለዉን ቃል የተረጎመዉ፡
“ ፆታን መሰረት በማድረግ ማንኛዉንም በአካል፤ በስነልበና፤ በወሲብ ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ወይም ያደረሰ ጥቃት” በማለት ሲሆን ድርጊቱን ለመፈፀም የሚደረጉ ተግባራትን በሚመለከት በቤት ዉስጥም ሆነ በዉጪ የሚፈጸሙ ማስፈራራት፤ ማስገደድ፤ ያለአግባብ ማገድ እና ነፃነትን መቀነስ፤ ድብደባ፤ የእጅ እልፊት፤ የወሲብ ትንኮሳ፤ አስገድዶ መድፈር፤ በሴቶች አካል መነገድ፤ ያለዕድሜ ጋብቻ፤ ግርዛት ስድብ እና ማዋረድ፤ በጭካኔ መያዝ፤ ጠለፋ እና የሃይል ጋብቻ የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡

10/09/2020

Melkam Adis Ameti l laska ketma Astedader Amerarochina civil servant Ameti yeselam...ybltsgena ena yfeker ameti yehunline

05/09/2020

Igenorance of law is no excuse

30/05/2020
25/05/2020

የኦሮሚያ ክልል ለዳኞችና ለዐቃቢያነ ህግ የተዘጋጀ ረቂቅ የደመወዝ ስኬል
===========/////////=========
ለአማራ ክልል መነሻ ይሆን ዘንድ
~~~~
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ያዘጋጀውን ረቂቅ የዐቃቢያነ ህጎች የደመወዝ ጭማሬ ስኬል በዝግጅት ላይ ላለው ለአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ መ/ቤት ለሚሰሩት የደመወዝ ማስተካከያ መነሻ ይሆን ዘንድ ከውስጥ አዋቂ የመረጃ ምንጮቻችን አጣርተን እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
# ጭማሪውም ደረጃ እና እርከን የተሰራለት ነው።
# ለክልሉ ጠቅላይ ዐቃቢ ህግና ትይዩ የጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ፦
መነሻ ብር 21,521... እስከ ... ጣሪያ ብር 30,630
# ለክልሉ ዞን ዐቃቢህግ እና ትይዩ የከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኛ፦
መነሻ ብር 18,279.... እስከ... ጣሪያ ብር 25,960
# ለክልሉ የወረዳ ዐቃቢ ህግና ትይዩ ዳኛ፦
መነሻ ብር 15,279... እስከ .... ብር 21,676

Adres

Laska

Strona Internetowa

Ostrzeżenia

Bądź na bieżąco i daj nam wysłać e-mail, gdy Laska Town Adminstration public proscutor office umieści wiadomości i promocje. Twój adres e-mail nie zostanie wykorzystany do żadnego innego celu i możesz zrezygnować z subskrypcji w dowolnym momencie.

Udostępnij