Legehida woreda industry & investiment office

Legehida woreda industry & investiment office Investment

በለገሂዳ ወረዳ በ 016 ጠላንታ ቀበሌ ከ 24 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ወጭ በማድረግ ወደ ተግባር የገባው የእነ አሊ ይመር የተቀናጀ የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ስ...
07/12/2019

በለገሂዳ ወረዳ በ 016 ጠላንታ ቀበሌ ከ 24 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ወጭ በማድረግ ወደ ተግባር የገባው የእነ አሊ ይመር የተቀናጀ የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ስራዉን ከ10 ሺ 500 መቶ በላይ የአንድ ቀን ጫጩት በማስፈልፈል በዶሮ እርባታ ለተሰማሩ የ 1 ቀን ጫጩት አሳዳጊ ኢንተርፕራይዞች እያሰራጨ ይገኛል ከዚህም በተጨማሪ ለማድለብ,ለወተት እንድሁም የዶሮ መኖም ጎን በጎን በማምረት ላይ ይገኛል በመሆኑም ማንኛዉም የምርቱ ፈላጊ የሆነ አካል ቦታዉ ላይ /በስልክ/በማነጋገርና ወረፋ በማስያዝ የምርቱ ተጠቃሚ ይሁኑ (የለገሂዳ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት)

Address

Legen

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Legehida woreda industry & investiment office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share