Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa

Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa Facebook Oytih Golli

06/13/2026
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ቀበሌ በቅድመ በልግና በመስኖ ልማት የለማው የቺያ-ሲድ ምርት አሰባሰብ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።በዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ...
06/12/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ቀበሌ በቅድመ በልግና በመስኖ ልማት የለማው የቺያ-ሲድ ምርት አሰባሰብ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

በዌራ ዲጆ ወረዳ በሲንቢጣ ቀበሌ በቅድመ በልግና በመስኖ ልማት የለማው የቺያ-ሲድ ምርት አሰባሰብ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

በዚህም በዛሬው ዕለት የምርት አሰባሰብ ህደቱን የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች ምልከታ አድርጓል።

በምልከታው የዌራ ዲጆ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጎበና ሰማን፣የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪና ፖለቲካ አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አ/ረህማን ጀማል፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከድር ሀራርሶ፣የቺያ-ስድ ምርት ስራአስኪያጅ አቶ አፈወርቂን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ምልከታ ለማድረግ ተችሏል።

✍️ሰኔ 5/2018 ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን

 !         ዛሬ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ የምታሳየው የስትራቴጂካዊ ብስለት ማረጋገጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ ጥበብ ፍሬ ነው።ጠቅላዩ የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩና ሚዛን የሚ...
06/12/2026

!
ዛሬ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ የምታሳየው የስትራቴጂካዊ ብስለት ማረጋገጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ ጥበብ ፍሬ ነው።ጠቅላዩ የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩና ሚዛን የሚደፉ የመፍትሄ ሃሳቦችን በማመንጨት የኢትዮጵያን ድምፅ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ጎልቶ እንዲሰማ አድርገዋል።ይህ በሳል አመራር የወደፊት ጉዟችንን ያለ ውጭ ጣልቃ ገብነት በራሳችን አቅም እንድንወስን ትልቅ የዲፕሎማሲ ጋሻ ሆኖናል።

  Qaafiyat Biiroh Saqal Masaakaxxale   Miraacisa UNFPA Fayyale Miraaciin Edde Tan Erga Fanti Rasuk Awrâ Daqaaral Taamita...
06/11/2026

Qaafiyat Biiroh Saqal Masaakaxxale Miraacisa UNFPA Fayyale Miraaciin Edde Tan Erga Fanti Rasuk Awrâ Daqaaral Taamitak Geytima Mobile Kiliinik Abak Geytima Taamat Gufne Aben.🙏

Address

Downtown Henderson, NV
631

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awra Daqaarak Kallayto Kutbeh Buxxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share