***English Below***
ዛሬ እንዳያመልጥዎ፤ በ5:00pm ይምጡና በስራ ቦታዎ ያልዎን መብቶች በሚገባ ይረዱ፤ ደህንነትዎንም/ጤናዎን (በስራ ቦታ) በተመለከተ መብትዎን ይወቁ።
ለመሳተፍ፡ በዙም/Zoom: https://tinyurl.com/RightsAtWorkDC
የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 980 393 69669
በስልክ ለመሳተፍ: (301) 715-8592
Join us Today at 5:00pm and learn about your rights at work and how to keep yourself safe.
To participate on Zoom: https://tinyurl.com/RightsAtWorkDC
Meeting ID: 980 393 69669
Call or Dial In: (301)-715-8592
***English Below***
ዛሬ እንዳያመልጥዎ @5:00pm የኦንላይን ውይይት በኮቪድ-19 ዙርያ ከዶ/ር ሊሻን ካሳ ጋር። በዙም ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/P2responseCOVID ወይም በስልክ ለመሳተፍ: (301)-715-8592 ከዚያም የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 827 5951 2985 ያስገቡ። ወይም በፌስቡክ ላይቭ ይከታተሉ።
Don’t miss out on today’s webinar at 5:00pm on addressing COVID with Dr. Lishan Kassa. Join us on Zoom: https://tinyurl.com/P2responseCOVID or call in: (301)-715-8592 with Meeting ID: 827 5951 2985. Or watch us here on Facebook live.
**English Below**
ዛሬ እንዳያመልጥዎ፣ የኦንላይን ውይይት @5:00pm ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች ከዶ/ር ዛኪ ሸሪፍ ጋር፥
በዙም ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/responseCOVID
በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592
የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 869 6909 7294 ፤ ወይም
በፌስቡክ ላይቭ: facebook.com/EthiopianCommunityDC
Join us today at 5:00pm for a Webinar on Sustainable Response to COVID with Dr. Zaki Sheriff, M.D.
On Zoom:https://tinyurl.com/responseCOVID
Call or Dial In: (301)-715-8592
Meeting ID: 869 6909 7294
On FB Live: facebook.com/EthiopianCommunityDC
Join Us today @ 5:30pm || ዛሬ እንዳያመልጥዎ @5:30pm
Your Rights at Work in DC during COVID-19.
On Zoom:https://zoom.us/j/96121669856
Meeting ID: 961 216 69856
OR
Call or Dial In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID (above)
በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት
በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://zoom.us/j/96121669856
የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 961 216 69856
ወይም
በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም ከላይ የሰጠነውን የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ
ዛሬ በ6፡00pm ከዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ጋር ስለ ኮቪድ-19ን መከላከል የሚያስችሉ ስልቶችን በተመለከተ በምናደርግገው ወይይት እንዲሳተፉ እንጋብዞዎታለን! ጥያቄዎችንም የምናስተናግደበት ክፍለ-ጊዜ ይኖረናክል። እንዳያመልጥዎ! On Zoom: https://tinyurl.com/preventingCOVID
Join Us today at 6:00pm for our Zoom webinar on Effective Strategies on Preventing COVID-19 with Dr. Ashenafi Waktola, MD. Bring a friend and your questions. Don't miss out! On Zoom: https://tinyurl.com/preventingCOVID
***English Below***
ሰላም!
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል፣ ከሃውሲንግ ካውንስሊንግ ሰርቪስስ እና ከሊጋል ኤድ ሶሳይቲ ኦፍ ዲሲ በመተባበር ያዘጋጀውን ላይቭ ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል! የምንወያየውም ስለ፦
የተከራዮች መብቶች እና የሥራ አጥነት ዋስትና/አንኢምፕሎይመንት ኢንሹራንስ፥ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት
መቼ፡ ሐሙስ፣ ኤፕሪል 30
ሰዓት፡ 6፡00pm
የት፡ ኦንላይን፤ ለመሳተፍ እነኚህን ዝርዝሮች ይመልከቱ፦
በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/yd29qzxp
የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 857 0019 0251
የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:
በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592
ዌቢናሩ/ስብሰባው በእንግሊዝኛና በአማርኛ እየተተረጎመ ይካሄዳል።
ምንም እንኳን የዙም/Zoom አፕ ባይኖርዎትም፣ ከላይ በተሰጠው ሊንክ ገብተው የስብሰባውን ቪዲዮ በስልክዎ/በኮምፒተርዎ ኢንተርኔት ብራውዘር/አሳሽ (ክሮም/Chrome ፣ ሳፋሪ/Safari ፣ ፋየርፎክስ/Firefox ፣ ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር/Internet Explorer ወይም ሌላ በስልክዎ/በኮምፒተርዎ ላይ ሊኖርዎት በሚችል ኢንተርኔት ብራውዘር/አሳሽ) ማየትና መሳተፍ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ፍላየሩን ይመልከቱ። እባክዎን ለኔትዎርክዎ ወይም ለወዳጅ ዘመድዎ ይህን ጥሪ ያድርሱ! በስብሰባው ወቅት እንዲመለስልዎ የሚፈልጉት ጥያቄ ወይም ለሌላ ማንኛውም አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ ጥያቄ ካሉዎት፣ እባክዎን በቀጥታ ወደ [email protected] መልዕክት ይላኩ ፡፡
ጥርያችንንም ተቀብለው የሚመጣው ሐሙስ፣ አኤፕሪል 30፣ 6፡00pm ላይ እንደሚሳተፉ ተስፋ እናደርጋለን!
---------
This is to invite you to a live webinar presented to you by the Ethiopian Community Center, Housing Counseling Services and the Legal Aid Society of DC on:
Tenants' Rights and Unemployment Insurance during the COVID 19 Crisis
When: Thursday, April 30
Time: 6:00pm
Where: Online and please use these details to join:
On Zoom: https://tinyurl.com/yd29qzxp
Meeting ID: 857 0019 0251
If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also:
Call or Dial In: (301) 715-8592
The webinar will be held in English and interpreted live in Amharic.
You can still join through the link from a computer/phone even if you do not have the Zoom App and watch the video from your internet browser (Chrome, Safari, Firefox, Internet Explorer or other internet browsers that you may have on your phone or computer).
For more information see the attached flyers in Amharic and English and please share widely among your networks, with the African immigrant community as well as
***English Below***
የ 2020 ሕዝብ ቆጠራ ፣ በዩኤስ አሜሪካ ውስጥ የሚኖረውን እያንዳንዱን ሰው ይቆጥራል፡፡ የየትኛውም አገር ዜጋ ቢሆኑም፣ እዚህ አገር (አሜሪካ) የመጡበት ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን፣ የመኖርያ ፍቃድ ቢኖሮውትም ባይኖሮውትም፤ መቆጠር ይኖርቦዎታል ፡፡
--------------
The 2020 Census counts every person living in the United States —no matter where they are from, why they are here in the United States, and whether or not they are documented. #census2020