Mille Daqaarak Sayyo kee Ayyuntiino ca/Ku/Buxa የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት

  • Home
  • Mille Daqaarak Sayyo kee Ayyuntiino ca/Ku/Buxa የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት

Mille Daqaarak Sayyo kee Ayyuntiino ca/Ku/Buxa   የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት women and social affair

የሚሌ ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት  ከሉሲ የተቀናጀ የልማት ማህበር ጋር በመተባበር በዛሬው እለት ከወረዳ ሴክተር ፅ/ቤቶች ለተመረጡ ባለሙያዎች እና ከቀበሌ ለተውጣጡ የማህበረሰብ ተ...
17/12/2023

የሚሌ ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት ከሉሲ የተቀናጀ የልማት ማህበር ጋር በመተባበር በዛሬው እለት ከወረዳ ሴክተር ፅ/ቤቶች ለተመረጡ ባለሙያዎች እና ከቀበሌ ለተውጣጡ የማህበረሰብ ተወካዬች ማለትም የሀ/አባቶች ፣ የቀበሌ ሊቀመንበሮች እና አወላጆች (ኡለቲና)በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ - ልማዳዊ ድርጊቶች በተለይ የሴት ልጅ ግርዛት እና ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል

በዛሬው እለት በቀን 04/03/2016 የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት እና የሚሌ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት በጋራ ከኬር ኢትዩጲያ ጋር በመተባበር በ12ቱም ቀበሌዎች የሚገኙ የእናቶች ለእናቶች የውይይት...
14/11/2023

በዛሬው እለት በቀን 04/03/2016 የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት እና የሚሌ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት በጋራ ከኬር ኢትዩጲያ ጋር በመተባበር በ12ቱም ቀበሌዎች የሚገኙ የእናቶች ለእናቶች የውይይት ቡድን እና ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ጋር በእናቶች እና ህፃናት ጤና አጠባበቅ፣ በነብሰጡር እናቶች ጤና ዙሪያ ፣ የሴት ልጅ ግርዛት እና ያለ ዕድሜ ጋብቻን መከላከል ዙሪያ በውይይት ሂደት ውስጥ ስለተከናወኑ ስራዎች ያጋጠሙአቸውን ችግሮችና አካባቢያዊ መፍትሄዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ውጤታማ የሆነ ውይይት ተደርጓል ስራዎችንም አጠናክረን መቀጠል እንዳለብን በመግባባት የእለቱ ውይይት ተጠናቋል።

Address


Telephone

+251912336031

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mille Daqaarak Sayyo kee Ayyuntiino ca/Ku/Buxa የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mille Daqaarak Sayyo kee Ayyuntiino ca/Ku/Buxa የሚሌ ወረዳ ሴ/ማ/ጉ/ፅ/ቤት:

Shortcuts

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share