Żack Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው

Żack  Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል እንጅ አይሸነፍም

27/08/2026
+1 years 🙏🙏 ሰላ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን 🙏happy birthday to me🎂🎂🎈🎉🎈🎉Żack  Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው
13/08/2026

+1 years 🙏🙏
ሰላ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን 🙏
happy birthday to me🎂🎂
🎈🎉🎈🎉
Żack Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው

https://tasknova-go.top/go?ref=glni4f
10/08/2026

https://tasknova-go.top/go?ref=glni4f

Complete daily tasks, activity challenges, and invite goals on TaskNova while tracking reward progress and payout status in one clear place.

09/07/2026

ሞተረኛው "ክፍል 2" - አዲስ ተከታታይ ድራማ | Moterignaw New Ethiopian Drama 2026 - Part 2 #ሞተረኛው #አዲስድራማ

08/07/2026

ሞተረኛው - አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 1 | Moterignaw New Ethiopian Drama 2026 - Part 1 #ሞተረኛው #አዲስድራማ #የአማርኛፊልም

06/07/2026

በሙዚና ወደ አገራቸው የመመለስ ሂደቶች ስለሚቀጥሉ ዜግነት የሚወሰነው አንድ ወይም ሁለቱም ወላጆች ዜግነታቸው እንደሆነ እንደሆነ የአገር ውስጥ ጉዳይ ክፍል ባልደረባ የሆኑት አልበርት ማትሳንግ ገለጹ።

26/06/2026

መልካችን ስለጠቆረ እንደ ደቡብ አፍሪካዊ እየታየን አይደለም

DW Africa ዛሬ በቀጥታ (Live) እየዘገበ ነው።

በፀረ-ስደተኞች ቡድኖች ሰኔ 30 ቀን ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ደቡብ አፍሪካን እንዲለቁ ካስታወቁት ቀነ ገደብ ጋር በተያያዘ ውጥረቱ እየጨመረ ነው።

አንዳንድ የደቡብ አፍሪካ ጎሳዎችም እነሱም የጥቃት ሰለባ ሆነዋል ይላሉ።

በደቡብ አፍሪካ እውቅና ያለው Vatsonga Machangani ጎሳ ዛሬ ወደ ጆሃንስበርግ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ቢሮ በሰልፍ በመሄድ፣ በፀረ-ስደተኞች ቡድኖች ዒላማ ለሆኑ ትናንሽ ጎሳዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸው እየጠየቁ ነው።

የጋውቴንግ ፖሊስ ኮሚሽነር ሌተናል ጀነራል ቶሚ ምቶምቤኒ ህገወጥ ስደተኞችን የሚይዙ ወይም የሚቀጥሩ ደቡብ አፍሪካውያን በነፍስ ወከፍ እስከ R10,000 ቅጣት እና የወንጀል ክስ ሊከሰሱ እንደ...
26/06/2026

የጋውቴንግ ፖሊስ ኮሚሽነር ሌተናል ጀነራል ቶሚ ምቶምቤኒ ህገወጥ ስደተኞችን የሚይዙ ወይም የሚቀጥሩ ደቡብ አፍሪካውያን በነፍስ ወከፍ እስከ R10,000 ቅጣት እና የወንጀል ክስ ሊከሰሱ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል ህገ-ወጥ የኢሚግሬሽን ተቃውሞ በሰኔ 30።

ከፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ  ኤምባሲ የተላለፈ አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክትበመላው በደቡብ አፍርካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን 🙏ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
26/06/2026

ከፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተላለፈ
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት
በመላው በደቡብ አፍርካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን 🙏
ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

26/06/2026

#ጀግናው ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ የሀድያ ጀግና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ የምን ጊዜም ጀግና ነው ።

#ማስታወሻ ሃውልት በትውልድ መንደር ሀድያ ሆሳዕና ላይ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ መዲና አዲስአበባ ከተማ ጀብዱን በሚገልጽ ሁኔታ ማስታወሻ ሃውልት መሰራት አለበት ።

Address

Durban

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Żack Ĥaběśĥãŵĩ የፍቅር ሰው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category