Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission

  • Koti
  • Suomi
  • Aura
  • Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission

Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission ''ጠንካራ ኢንስፔክሽን፤ለጠንካራ ፓርቲ''!

Fanti Rasuk Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Caddol Sanat 2018 I.L.L Mizaaniyyat Sanatih Ekraaroh ...
04/08/2026

Fanti Rasuk Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Caddol Sanat 2018 I.L.L Mizaaniyyat Sanatih Ekraaroh Abnisso kee Sanat 2019 I.L.L Ekraaro Wagittaamal Komishiin Miraaciinu Lih Walal Gexsaanam Tekke.

Ta Aracal Fanti Rasuk Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinik Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Talca Moomin Elle Geytimak Ekraaroh Abnissol Walal Gexsaanam Tekke.

የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ ምግባር ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት በይፋ ተጀምሯል።መድረኩ ያለፈውን ዓ...
29/07/2026

የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ ምግባር ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት በይፋ ተጀምሯል።

መድረኩ ያለፈውን ዓመት አፈጻጸም በጥልቀት በመገምገም የተገኙ ጥንካሬዎችን ለማጠናከር፣የታዩ ክፍተቶችን ለማረም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በጥራት ለማዘጋጀት ያለመ ነው።

ውጤታማ ኢንስፔክሽን፣ተጠያቂነት፣ግልጽነት እና የሥነ-ምግባር እሴቶች የጠንካራ ፓርቲና የተሻለ አገልግሎት መሠረት መሆናቸውን በማመን ኮሚሽኑ በተቀናጀ መንገድ ስራውን ይቀጥላል።

የአፋር ክልል ብልጽግና የኢንስፔክሽንና የስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከኮሚሽን አባላት ጋር የ2018  በጀት ዓመት የኮሚሽኑን ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ግምገማ አካሄዷል። በመድረኩም...
24/07/2026

የአፋር ክልል ብልጽግና የኢንስፔክሽንና የስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከኮሚሽን አባላት ጋር የ2018 በጀት ዓመት የኮሚሽኑን ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ግምገማ አካሄዷል።

በመድረኩም በበጀት አመቱ የተገኙ ስኬቶችን ይበልጥ በማጠናከር ያጋጠሙ ክፍተቶችን በ2019 አመት የዕቅድ ዝግጅትና ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ውስጥ ተካተው ክፊተቶችን መቅረፍ እንደሚገባ በኮሚሺኑ አባላት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።

የክልል/ከተማ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ::በዛሬው ዕለት የክልል/ከተማ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም...
07/07/2026

የክልል/ከተማ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ::

በዛሬው ዕለት የክልል/ከተማ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በበይነ መረብ ተካሄዷል::

በግምገማ መድረኩ የየቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት ኮሚሽን ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ቀርበው ተገምግሞ በሪፖርቶቹ ላይ ግብረ-መልስ የተሰጠ ሲሆን በግምገማ መድረኩ ማጠቃለያ ላይ የኮሚሽኑ ጸሐፊና የጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ሀብታሙ ሲሳይ የዓመቱ መሪ ዕቅድ አፈጻጸም እጅግ አበረታች መሆኑን በማንሳት በ2018 በጀት ዓመት የተገኙ ጥንካሬዎችን በማስቀጠል፣የታዩ ክፍተቶችን በማረም የ2019 በጀት ዓመት እቅድን በመፍጠር፣መፍጠን፣በማላቅ እና በጊዜ የለኝም ስሜት እንዲሁም በአስተሳሰብና ተግባር አንድነት በመፍጠር በላቀ አፈፃፀም ለማሳካት በየደረጃው የሚገኙ የኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ርብርብ እንዲያደርጉ አሳስበዋል

በተጨማሪም የ2019 በጀት ዓመቱን የ1ኛ ሩብ ዓመት የሐምሌ ወር ትኩረት ተሰጥተው መስራት ያለባቸውን ጉዳዮች በማንሳትና አቅጣጫ ላይ ኦሬንተሽን በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል።

የአፋር ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር  ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት - የክልሉ የኮሚሽን አባላት ጋር የኢንስፔክሽን ቡድን በገቢ ረሱ ዞን እና በፈንቲ ረሱ ዞን ተገኝቶ በ7ኛ ሀገ...
25/05/2026

የአፋር ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት - የክልሉ የኮሚሽን አባላት ጋር የኢንስፔክሽን ቡድን በገቢ ረሱ ዞን እና በፈንቲ ረሱ ዞን ተገኝቶ በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያና መደበኛ ስራዎችን ያከናወነውን የነበረውን የመስክ ምልከታና የሱፐርቪዥን ድጋፍ ስራ በማጠናቀቅ የግብረ መልሱ ውይይት ከኮሚሽን አባላት ጋር የጋራ በበይነ መረብ ገምግሟል።

በምልከታው ወቅት በ7ኛው ክልላዊና ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የአሠራር ሥርዓት መመሪያ አፈጻጸም ላይ የክልሉ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ሱፐርቪዥን ሥራ በማካሄድ በኢንስፔክሽን ወቅት የታዩ በጥንካሬና በውስንነት የተገኙ ግኝቶችን ከኮሚሽን አባላት ጋር በመምከር በመጨረሻም ኮሚሽኑ ተቋማዊ አቅሙን በመገንባት፣የፓርቲው አሰራር ስርዓት ደንቦች በጥብቅ እንዲከበሩ በቀጣይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መድረኩን አጠናቋል።


!
!
!

ለክልላችን ሁለንተናዊ ብልፅግና እና የህዝባችን ተጠቃሚነት!​የአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ክቡር አቶ መሀመድ አህመድ አሊ፣በታማኝነትና በቁርጠኝነት ህዝባቸውን ለ...
19/05/2026

ለክልላችን ሁለንተናዊ ብልፅግና እና የህዝባችን ተጠቃሚነት!

​የአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ክቡር አቶ መሀመድ አህመድ አሊ፣በታማኝነትና በቁርጠኝነት ህዝባቸውን ለማገልገል የኡዋ ወረዳን ወክለው ለክልል ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀርበዋል።

​ክቡር አቶ ሃጂ Mohammed Ahmed Ali በፓርቲያችን ውስጥ ባላቸው ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር ብቃትና ለህዝብ ጥቅም ባላቸው ታማኝነት የሚታወቁ፣ የአፋርን ህዝብ የልማትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች በላቀ ደረጃ ለማስፈፀም ዝግጁ የሆኑ መሪ ናቸው። የኡዋ ወረዳን ማህበረሰብ ድምፅና ፍላጎት በክልል ምክር ቤት በማስተጋባት ረገድ የጎላ ሚና ይጫወታሉ።

​የኡዋ ወረዳ ህዝብ እና ለመላው የአፋር ህዝብ የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ ይበልጥ ለማፋጠን፣ብቁና ቁርጠኛ አመራሮችን በመምረጥ የታሪክ ድርሻችንን እንወጣ!

#​ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት_ሀገር

Asaakih ayro 06/09/2018 Qafar Rakaakayak Leedâ Partik Inspection kee meqem Kaban Komishiin Fanti Rasuk Yallo daqaar kee ...
14/05/2026

Asaakih ayro 06/09/2018 Qafar Rakaakayak Leedâ Partik Inspection kee meqem Kaban Komishiin Fanti Rasuk Yallo daqaar kee Golina daqaarih caddol leeda partih Ku/buxa kee inespekshin Ku/buxah caddol akkuk suge supervision wagsiisak amoggacsi gudgud rasi caddol gexisen.

Ta daffena meraacissam,

Leeda partik inspekshin kee meqem kaban komiishin Ku/buxah Saqal massakaaxxale acmad cammadu kee fanti Rasuk Xiinissoh Abba saqal maskaaxxale Cusen Macammad Zahab kinnuk

Dooro meracsenta kee ikraaro fantena abta taamomiy akkuk geytimtah iyyal tekke gufne assaktelem baxxaqiseenim dubuk hinnay illaa dooro gabakallahaytam fanah adoyti adoytiini dirkik yawqem faxximtah miraaciini miraaciini dirkik yawqem faxximta yabti fakkental yescessen.

ለግንዛቤ ያህል፡-የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አሰራር ሥርዓት መመሪያክፍል ሦስት የፓርቲ አባላት የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንብ27) በምርጫ ወቅት የተከለከሉ ድርጊቶች 1) ህጋዊ ሥልጣን ባለው አካል...
13/05/2026

ለግንዛቤ ያህል፡-

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አሰራር ሥርዓት መመሪያ
ክፍል ሦስት
የፓርቲ አባላት የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንብ
27) በምርጫ ወቅት የተከለከሉ ድርጊቶች

1) ህጋዊ ሥልጣን ባለው አካል ሳይፈቀድ ስጦታ ወይም እርዳታ መቀበል፣

2) የምርጫ ህጉ ከሚፈቅደው ቦታና ጊዜ ውጭ መራጮች ማንን መምረጥ እንዳለባቸው አስተያየት መስጠት ወይም ተጽእኖ ማሳደር፣

3) በማንኛውም መልኩ ግጭት ቀስቃሽ የሆነ ወይም አመጽ የሚጋብዝ ወይም የግል ስብዕናን የሚነካ በግለሰቦች ወይም ቡድኖች ላይ ስጋትን የሚጭር ቋንቋ ወይም በጽሑፍ በመጠቀም ማሰራጨት፣

4) የሌሎች ፓርቲዎችን አርማ ወይም የምርጫ ምልክት በማመሳሰል መጠቀም፤

5) የሌሎች ፓርቲዎች የፖለቲካ ወይም የምርጫ ቁሳቁስና ምልክት ማንሳት፣ ማበላሸት፥ ማጥፋት፣

6) ሌሎችን የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላት፣ እጩዎችና ደጋፊዎች ማስፈራራት ወይም ወከባ መፍጠር፣

7) በሌሎች ፓርቲዎች ኃላፊዎቹን፣እጩዎቹ፣አባላቱ ወይም በደጋፊዎቹ የሚፈፀሙ አውዳሚ ወይም ሰላምን የሚያናጉ ድርጊቶችን ወይም ይህን የሚጋብዝ ዛቻን ማድረግ፤

Rakaakayak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinik Temeete Supervision kee Inspection Erga Fanti Rasuk Parti kee K...
11/05/2026

Rakaakayak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinik Temeete Supervision kee Inspection Erga Fanti Rasuk Parti kee Komishiin Miraaciinu Lih Culma Walal Abaanam Tekke.

Ta Aracal Rakaakayak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Ahmed Hamedu kee Fanti Rasuk Leeda Partih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Hassen Bilale Miraacisak Dooro Taamoomi Wagittaamal Komoshiinih Tomcowwe Abinittel Inspection Gexsoonuh Massoowe Dooroh Abnissoh Checklistil Walal Gexsaanam Tekke.

Ella Cabol Inspection kee Supervision Taama Addah Leedah Inkiino kee Leedah Inkiinoh Komishiinih Caddol Takkuh Afkan Acayuk Walal Meqe Gurral Gaba Kale.

Asaaki Macsenta Awra Daqaarak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Caddol 9 Alsak Taamah Abnissoh Gabb...
01/05/2026

Asaaki Macsenta Awra Daqaarak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Caddol 9 Alsak Taamah Abnissoh Gabbaaqul Walal Gexsaanam Tekke.

Ta Aracal Awra Daqaarak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Arebu Ahmed Mahmud Sagla(9) Alsih Addat Komishiin kee Parti Ku/Buxa Lowsiisaanamih Caddol Tekke Taamak Abnisso Gabbaaqu Xayyoysak Walal Elle Abaanam Tekke.

Ella Cabol Komishiin Caddol Yumbulleeh Yan Qaku Dammiyak Kulsa Fooca Fanah Haak Takkem Faxximta Taamal Afkan Acayuk Walal Meqe Gurral Yumurruqe.

Osoite

Awra
Aura

Puhelin

+251911937524

Nettisivu

Hälytykset

Tiedä ensimmäisenä ja anna meille oikeus lähettää sinulle sähköpostitse uutisia ja promootioita Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission :ltä. Sähköpostiosoitettasi ei käytetä muihin tarkoituksiin, ja voit perua milloin tahansa.

Oikopolut

Jaa