Salamago woreda public service and human resource office

Salamago woreda public service and human resource office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Salamago woreda public service and human resource office, Government Organization, salamago, Hana, HI.

01/05/2026
07/25/2025
07/25/2025

በክልላችን ወቅቱን የሚመጥን፣ ተልዕኮን በብቃት የሚወጣ እና የህዝብን ትርታ አዳምጦ የሚመራ አመራር ለመገንባት የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ተግባርን መነሻ ያደረገ የአመራር ምዘና፣ ሽግሽግና ስምሪት በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ስሆን ከዚህ ዉጪ በብሔረሰብ ሽፋን አምባሳደር ሆኖ ለመኖር የሚደረግ ጥረት በምንም መልኩ ተቀባይነት ይለውም።

ባለፉት 11 ወራት መሠረታዊ የክልሉ ችግሮች ተብለው የተለዩ ጉዳዮችን ለመፍታት በርካታ ስራዎች ተከናውኗል። የፓርቲዉ የ 2 ዓመት ተኩል አፈፃፀም መድረክም ተጨባጭ ለዉጦች መመዝገባቸዉን ባረጋገጠ መልኩ መመካሄዱ ይታወሳል።

ህዝቡን የሚያማርሩና ህዝቡ በፓርቲያችን ላይ ያለውን እምነት እንዲሸረሸር እና የፓርቲያችን ህልውና ጥያቄ ውስጥ ያስገቡ አመራሮች መኖራቸውን በትላልቅ ከተሞች በተካሄደው ውይይት ወቅት በተለያዩ አካባቢዎች ከህዝቡ በስፋት መነሳቱን ገምግመናል።

በዚህ መነሻ በክልላችን ያሉ ዞኖችንና በአንዳንድ ወረዳዎችም የአመራር ሽግሽግ ተደርጓል። ሽግሽግ በተደረገባቸው አካባቢዎችም የህዝቡ ቅቡልነት ጨምሯል፣ በፓርቲያችን ላይም ያለው እምነት ከፍ ብለዋል። በክልላችን በጎፋ፣ በኮንሶና ወላይታ ዞኖች የተካሄደው ሪፎርም ውጤታማ መሆኑን ገምግመናል። በክልሉ ማዕከልም ጀምረናል አጠናክረን እንቀጥላለን።

በየደረጃው የሚገኘው አመራር የፓርቲውን የመሪነት ሚና የማረጋገጥና የማጠናከር ኃላፊነት መወጣት እንዳለበት መግባባት ፈጥረናል። የአመራር ጤንነትና ስትራቴጂካዊ ፕሮግራሞች አፈጻጸም ተፈትሿል። አመራሩ የዜጎችን ጥያቄ መመለስ በሚያስችልና ሁለንተናዊ ብልፅግናን በሚያረጋግጥ መንገድ ኃላፊነቱን መወጣት ይጠበቅበታል።

የፓርቲና የመንግስት ተግባራትን በፓርቲ ዲሲፕሊን መምራትና በዉጤት ማጀብ ያስፈልጋል እንድሁም የአመራሩን የአመለካከትና የተግባር አንድነት ከማጠናከር ባለፈ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር መጠቀም ይገባል።

የፓርቲና መንግስት ተግባራትን በብቃትና በተደራጀ መንገድ መምራት፣ መደበኛና የንቅናቄ አጀንዳዎችን አስተሳስሮ ማስኬድ፣ የዓመቱን ሥራዎች ለማጠናቀቅ በሚያስችል ቁመና ላይ መገኘት እና ለቀጣይ ተልዕኮ ከወዲሁ ዝግጅት መጀመር ከሁሉም አመራር ይጠበቃል።

ክልሉ በሁሉም ዘርፎች ተጠናክሮ በመዉጣት የክልሉን ሕዝቦች ተጠቃሚ እንዲያደርግ እና በሀገር ደረጃም የበኩሉን እንዲያበረክት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረዉ መቀጠል አለባቸው።

በየምዕራፉ የተግባር አፈፃፀምን መነሻ ያደረገ የአመራር ምዘና በማካሄድ ወቅቱን የሚመጥን፣ ተልዕኮን በብቃት የሚወጣ እና የህዝብን ትርታ አዳምጦ የሚመራ አመራር የመገንባት ሥራ ከክልል እስከ ቀበሌ ድረስ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

Green legasy
06/07/2024

Green legasy

Address

Salamago
Hana, HI
11223344

Telephone

+251902924596

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salamago woreda public service and human resource office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Salamago woreda public service and human resource office:

Share